ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 በዳንኤል ተፈራ ማሞ የተጻፈው “ከአቧሬ ካዛንቺስ እስከ ኮለምበስ ኦሃዮ“ የተሰኘ መጽሐፍ፣ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 19፣ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ በሃገር ፍቅር ትንሹ አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ጸሃፊው፤ በስደት ህይወቱ ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች፣ አስተማሪና አዝናኝ ገጠመኞች እንዲሁም በጀብዱ የተሞላ እውነተኛ ታሪኩን ነው ለአንባብያን ያበረከተው…
Rate this item
(3 votes)
 የደራሲ አንተነህ እሸቱ 6ኛ ሥራ የሆነው “ሳሌም” የተሰኘ ረዥም ልቦለድ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ። መፅሐፉ በዋናነት መቼቱን “ከፍታ” የተሰኘች ምናባዊ ከተማ ላይ መስርቶ ሳሌም የተባለችዋ ጋዜጠኛ በዚህች ከተማ ላይ ከአዲስ አበባ የሄዱ ዘመዶቿን ሽኩቻ የምትታዘብበትና ቤተሰቦቿ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚወክሉ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት የዘንድሮውን የአፍሪካ የህጻናት ቀን ምክንያት በማድረግ 4 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት “ህልማችንና ልባችንን ለህፃናት” በሚል መሪ ቃል፣ ዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00-10፡00 የሚዘልቅ ልዩ ልዩ ኪነ-ጥባባዊ መሰናዶ (ፌስቲቫል) በሀገር ፍቅር ቴአትር ያካሂዳል፡፡ በእለቱም…
Rate this item
(0 votes)
በአዳማ ከተማ የሚገኘውና በየወሩ ኪነጥበባዊ መሰናዶዎችን የሚያዘጋጀው የ”ግሪክ ኪነ ጥበባት” 21ኛ ምሽት የሆነው “ናፍቆት” የኪነ ጥበብ ምሽት በነገው ዕለት ከቀኑ 10፡00 በከተማዋ በሚገኘው ማፊ ሬስቶራንት አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ በእለቱ ግጥም፣ ወግ፣ መነባንብ፣ ሙዚቃና ሌሎችም ኪነጥበባዊ መሰናዶዎች እንደሚቀርቡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ገጣሚ…
Rate this item
(0 votes)
 ለአምስት ቀናት የሚዘልቅ የመጻሕፍት አውደርዕይና የሚዲያ ኤክስፖ፣ ሰኔ 28 ቀን 2015 ዓ.ም በግዮን ሆቴል እንደሚከፈት የተገለጸ ሲሆን፤መርሃግብሩ የኪነጥበብ ፌስቲቫልም ነው ተብሏል፡፡የሃሳቡ ጠንሳሽና የመርሃግብሩ አዘጋጅ ድርጅት፣ የዩቶጵያ ሚዲያና ኤቨንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ዘርይሁን ታየ እንዲሁም በዚህ ፕሮጀክት ላይ ራዕዩን በመደገፍ አብረውት…
Rate this item
(0 votes)
 ‘’በሥነ ጥበባት ሕብራዊ መልክ የተዋበች ኢትዮጵያ’’ በሚል መርህ ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል፣ ከነገ በስቲያ አርብ ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት፣ በግዮን ሆቴል እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ባህል፣ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ፣ የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ…
Page 7 of 314