Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 24 December 2011 08:57

ኪም ጆንግ አል የፊልም ወዳጅ ነበሩ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሳምንቱ መግቢያ ላይ በ69 ዓመታቸው የሞቱት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኒል የፊልሞች ወዳጅ እንደነበሩ ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ ኪም ጆንግ ኢል ሲኒማ በኪነጥበብና ስነጽሑፍ ዕድገት ጉልህ ስፍራ እንዳለው በይፋ መናገራቸውን ያወሳው ዘገባ፤ ለአብዮታዊ ርምጃዎችና ለአገር ግንባታ ኃያል መሣሪያ መሆኑን ያመኑ መሪ…
Rate this item
(0 votes)
በ2011 የዓለም የፊልም ኢንዱስትሪ ገበያ ላይ በቻይና እና በህንድ የተሠሩ ፊልሞች የአገር ውስጥ ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምር የሆሊዉድ ፊልሞች ግን ከ16 ዓመታት ወዲህ ዝቅተኛ የተባለውን ገቢ እንዳስገኙ ሮይተርስ አስታወቀ፡፡ በ2012 አዲስ አመትና የፈረንጆች ገና በዓላት ዋዜማ በሆሊዉድ ለገበያ የበቁ ፊልሞች…
Rate this item
(0 votes)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ለመፃህፍት ህትመት የሚውል ተዘዋዋሪ ሂሳብ ፈቀደ፡፡ ድርጅቱ ለማህበሩ የፈቀደው 300ሺ ብር ተዘዋዋሪ ሂሳብ አዳዲስ የመፃሕፍት ሥራዎችን ለሕትመት ብርሃን የሚያበቃ ሲሆን ማህበሩ በራሳቸው ገንዘብ ማሳተም ያልቻሉ አባላቱን ሥራዎች በማወዳደር እንደሚያሳትምበት ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር…
Rate this item
(0 votes)
ከአንድ ወር በኋላ በሚደረግ የሙዚቃ ቡድኖች ውድድር አሸናፊ የሚሆኑ 14 ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ቡድኖች በስፔን ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ አሸናፊዎቹ ቡድኖች በስፔን የሚያቀርቡትን የሙዚቃ ድግሶች ወጪ የስፔን ፕሮዲዩሰሮች እንደሚሸፍኑ ታውቋል፡፡ የተወዳዳሪዎች የድረገፅ ምዝገባ ትናንት የተጀመረ ሲሆን ተወዳዳሪ የሙዚቃ ቡድኖች የባህል ወይም የዘመናዊ ሙዚቃ…
Rate this item
(0 votes)
የ2012 የ”አፍሪካ ፋሽን ሳምንት” ከሦስት ወራት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ አዘጋጆቹ ለአዲስ አድማስ በላኩት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ የፋሽን ሳምንቱ የዲዛይነሮች ውድድር፤ የንግድ ኤክስፖ፤ ሲምፖዚዬም፤ ዎርክሾፕና የጥበብ ትእይንቶችን ያካትታል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ከመላው አለም የተሰባሰቡ ምርጥ የፋሽን ዲዛይነሮች፤ ሞዴሎችና ትላልቅ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉም…
Rate this item
(0 votes)
“ዜማ ብዕር” ለአምስተኛ ጊዜ ተመረቀ ኬሚካል ኢንጂነር መልካም ሰው አባተ ያዘጋጀው “ሁለተኛው ሰማይ” ሳይንሳዊ ረዥም ልቦለድ ለንባብ በቃ፡፡ መታሰቢያነቱን ለቀድሞዋ ኢትዮጵያ ያደረገው መፅሐፍ 272 ገፅ አለው፡፡ በሀገር ውስጥ 35 ብር በውጭ ሀገራት በ15 ዶላር እየተሸጠ ነው፡፡ “ምስጢረ ሄዋን” የሚል የሴቶች…