ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከታዋቂ የታሪክ ምሁራን መካከል አንዱ የሆኑት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ፣ “የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1847 እስከ 1983” በሚል ርዕስ ባቀረቡት መፅሃፍ ላይ ሚዩዚክ ሜይዴይ ነገ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት፣ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚደረገውን የሦስት ሰዓት ውይይት፣ የመነሻ…
Rate this item
(6 votes)
የሀገር ፍቅር ትያትር ቤት በመብራት መቋረጥ ምክንያት ትያትር ካቋረጠ ሁለት ወር ሊሞላው ነው፡፡ ትያትር ቤቱ መብራቱን ቶሎ ባለማስጠገኑ በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የትያትር ተመልካቾች እየተመለሱ ሲሆን ባለፉት ሁለት ዓመታት ለመድረክ ግብአትነት ተገዝተው የነበሩ መብራቶች ሥራ ላይ ባለመዋላቸው የመንግስት ንብረት እየባከነ መሆኑን…
Rate this item
(1 Vote)
የንባብ ባህልን ማበረታታት ዓላማው አድርጎ መጋቢት 7 ቀን 2002 ዓ.ም ፕሮግራሙን የጀመረው “ብራና” የሬዲዮ ፕሮግራም ሦስተኛ ዓመቱን ነገ በ8 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ ሲያከብር፣የሙዚቃ ተመራማሪው አርቲስት ሠርፀ ፍሬስብሃት “ለንባብ ባህል መዳበር የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሚና” በሚል ርእስ…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው እሁድ በዓለ ሲመታቸውን አከናውነው ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ አራት ክፍለ ዘመን ያስቆጠረ የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍ ተበረከተላቸው፡፡ ለፖርቱጋል መንግስት ይሰራ በነበረው ስፔናዊ ፔድሮ ፓያሽ በ1622 ዓ.ም በፖርቱጋልኛ ታትሞ በቅርቡ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመውን የግእዝ…
Rate this item
(4 votes)
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዛሬ ሁለት የሕፃናት መፃሕፍት እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ዛሬ በጣይቱ ሆቴል የሚመረቁትን መፃሕፍት ነዋሪነቱን በሩስያ ይኖር የነበረው ኢትዮጵያዊ ደራሲ ዶ/ር ማይክል ዳንኤል አምባቸው ነው፡፡ ሁለቱ መፃሕፍት ሲመረቁ የደራሲው ልደትም እንደሚታሰብ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ እያንዳንዳቸው አርባ ገጽ የሆኑት የሕፃናት የተረት…