ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 32ኛው የአውደፋጎስ የመፅሀፍ ውይይት ክበብ “አደፍርስ ልቦለድ በሙዚቃ መንፈስ መፅሀፍነቱ ሲዳሰስ” በሚል ርእስ ነገ ታህሳስ7 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ (ወ መዘክር) እደሚካሄድ አዘጋጆቹአስታወቁ፡፡ የውይይቱን የመነሻ ሀሳብ ከላይ በተገለፀው ርዕስ የምታቀርበው ትሬዛ ዮሴፍ…
Rate this item
(4 votes)
 በሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የህይወት ፍልስፍና መነሻነት የተሰናዳውና ስለ መለወጥና ለመለወጥ ስለ ሚያስፈልጉ ዘርፈ ብዙ ቁርጠኝነቶች የሚያትተው “ሆኖ መገኘት” መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ ከኢትዮጵያ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት እውቅናናፈቃድ ባለው በሆቴል ማኔጅመንት ከፍተኛ ብቃትባለውና በስትራቴጂ ልማት ብሎም በተቋማዊአመራር ከፍተኛ ልምድ ባዳበረው እንዲሁም በሀይሌሆቴሎችና…
Rate this item
(0 votes)
የቢኒያም ወርቁ "ትራንዚት" ትያትር ሊመረቅ ነው የመግቢያ ዋጋ 1,000 ብር በአይነቱ ልዩ የሆነው የቢኒያም ወርቁ "ትራንዚት" ትያትር ታሕሳስ 4/2016ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰአት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ሊመረቅ እንደሆነ አሜዜንግ ፕሮሞሽንና ኢቨንት ዛሬ ሕዳር 28/2016ዓ.ም በሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት በሰጠው…
Wednesday, 22 November 2023 20:21

እነሆ ድልድዩን !

Written by
Rate this item
(0 votes)
እነሆ ድልድዩን !ይህንን መጽሐፍ አንብቤ እንዳጠናቀቅኩ በሃሳቤ " የሰው ልጅ ስልጣን ላይ ሆኖ ባበበበት ወቅት (በተወደደበት ጊዜ ) ያቺ ጊዜ ሳታልፍ ለተተኪው ትውልድ ስልጣኑን ቢያስረክብ በታሪክ ውስጥ ዘላለማዊ ይሆናል ። ታላቅነቱንም ምንጊዜም ትውልድ ይመሰክርለታል። እርሱም ካደለው ይህንን በህይወት ቆሞ ያያል…
Rate this item
(0 votes)
ከትምህርት ባሻገር ሁለንተናዊ የሰብዕና መገንቢያና የተሻለ የትምህርትና የሥራ አካባቢ ለመፍጠር ባህል ማዕከሉን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ማዕከሉ በየሳምንቱ ማክሰኞ የኪነ-ጥበብ ምሽት ዳግም ማዘጋጀት እንደሚጀምር የባህል ማዕከሉ ኃላፊ ተስፋዬ እሸቱ ገልጸዋል፡፡ቅዳሜ፣ ማክሰኞና ሐሙስ ደግሞ ፊልም…
Rate this item
(1 Vote)
ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ከዶክተር ጌታቸው ተድላ ጋር በትብብር ያዘጋጁት ጸሀፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድን የሚዘክር መርሃ ግብር፣ የፊታችን እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ይካሄዳል፡፡የጸሀፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ቤተሰቦች የመርሃ ግብሩ አጋር ሲሆኑ፤ በዕለቱ ‹‹የአክሊሉ የህይወት ጉዞ…
Page 4 of 314