Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ለንባብ የበቃው የመምህር ጌታቸው አበበ ልቦለድ መፅሐፍ እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ “መንታ ስሜት” በሚል ርእስ የሚታወቀው መፅሐፍ በመጪው ረቡዕ ከቀኑ 10 ሰዓት የሚመረቀው ፒያሳ ባለው የሩስያ የሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሸኪን አዳራሸ ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
‘Don’t Take It’ እየተደመጠ ነው የኢትዮጵያው ብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ እና የስዊዘርላንዱ ቴል (Tele) ፊልም በጋራ የሚያዘጋጁት የ300 ሺህ ዩሮ በጀት ፊልም ቀረፃ በመጪው ሐሙስ በአዲስ አበባ ይጀመራል፡፡በጀቱ ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር የሚገኘው ‘Deza’ ያደረገውን የቁሳቁስ አቅርቦት…
Rate this item
(0 votes)
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 10ኛ ወንጀል ችሎት፣ ባለፈው ሰኞ በዋለው ችሎት የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ አራት ግለሰቦችን ከአምስት እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ቀጣ፡፡ እስሩ ከተወሰነባቸው ግለሰቦች ውስጥ አንዲት ነፍሰጡር የምትገኝ ሲሆን በእርግዝናዋ ምክንያት የሦስት ዓመት ፍርድ በሁለት…
Rate this item
(0 votes)
የኮንስትራክሽን ማውጫ ይመረቃል መኪናዎችን በኮምፒዩተር መረብ ማሻሻጥ ተጀመረ፡፡ autoet net በተሰኘው አዲስ ድረገጽ ላይ የሚሸጡትም ሆነ ደንበኞች ሊገዙ የፈለጓቸው መኪኖች ፎቶግራፎች የሚጫኑ ሲሆን ድርጅቱ ከገዢና ሻጭ ኮሚሽን እንደሚቀበል የድረገፁ ባለቤት አቶ ኢዮብ ከበደ ተናግረዋል፡፡ ድረ ገፁ ዛሬ በይፋ ሥራ ይጀምራል…
Rate this item
(0 votes)
“ድብብቆሽ” ፊልም ይመረቃል በደራሲና አዘጋጅ አስቴር በዳኔ የተሰራውና ፎንተኒና ፊልም ፕሮዳክሽን ያቀረበው “ድብብቆሽ” የቤተሰብ ፊልም ነገ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የሚመረቀው የ95 ደቂቃ ፊልም ለመሥራት አንድ ዓመት ያህል ፈጅቷል፡፡
Rate this item
(4 votes)
በሥነፅሁፍ ሃያስያን ዘንድ አነጋጋሪና አወዛጋቢ የነበረው የደራሲ፣ ጋዜጠኛና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ “ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት” ሂሳዊ መፅሃፍ ሰሞኑን ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለገበያ አቀረበ፡፡ መፅሃፉ ለመጀመርያ ጊዜ የተተመው የዛሬ አራት ዓመት ነበር - በ2000 ዓ.ም፡፡ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ በዚህ መፅሃፍ…