Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ሊዝ ኤንድ ዲክ” የሚል ጊዜያው የሥራ ርእስ በተሰጠውና የእውቋን የሆሊውድ ወይዘሮ ኤልዛቤት ቴይለር የህይወት ታሪክ በሚያሳይ ፊልም ሊንድሴይ ሎሃን በመሪ ተዋናይነት እንድትሰራ መመረጧን ሮይተርስ አመለከተ፡፡ የፊልሙ ጭብጥ ኤልዛቤት ቴይለር “ክሊዮፓትራ” በተባለ ታዋቂ ፊልም ላይ አብሯት ከሰራው የቀድሞ ተዋናይ ሪቻርድ በርተን…
Rate this item
(0 votes)
በጣሊያን ወረራ ወቅት ሥመጥር ከነበሩት አርበኞች አንዱ የሆኑት ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ፊልም ሊሰራላቸው ነው፡፡ በ”አቲ” ፊልም ፕሮዳክሽን የሚሰራውን ፊልም ኢያሱ በካፋ የኔነህ ፅፎት፣ ዮናስ ብርሃነ መዋ በዋናነት ሰለሞን ተፈሪ አልታዬ በተባባሪነት እንደሚያዘጋጁት ታውቋል፡፡ ፊልሙ በርካታ ወጪዎች ስላሉበት በጀቱ ከፍ ማለቱን…
Saturday, 14 April 2012 12:56

የኦፕራ ቲቪ አልተሳካለትም

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኦፕራ ዊንፍሬይ “ኦውን ኔትዎርክን ማቋቋም ኪሊማንጃሮን መውጣት ነው” ስትል አማረረች፡፡ ስርጭቱን ከጀመረ 16 ወራት ያስቆጠረው የኦፕራ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከጅምሩ ከ200 ሚ.ዶላር በላይ ኪሳራ ማድረሱን አንዳንድ መረጃዎች ይጠቅሳሉ፡፡ ዋናው ችግር በቂ ተመልካች አለማግኘቱ ሲሆን ይህ ሁኔታም ከማስታወቂያ የሚገኘውን ገቢ አሳንሶታል ተብሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በገነነ ግርማ የተዘጋጁ ግጥሞች እና አጭር ልቦለዶች የተካተቱበት መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በፊት ለፊት በኩል “ፊትለፊት ስንኞች” በሚል ርእስ 58 ግጥሞች በጀርባ በኩል “ስልክሽን ልያዘው? እና ሌሎች” ስድስት ታሪኮች የተካተቱበት መፅሐፍ ዋጋ 29 ብር ነው፡፡ በሌላም በኩል “ማጎርሚሳቢብ” ልቦለድ መፅሐፍ ከትናንት…
Saturday, 14 April 2012 12:53

“ጎተ” 50ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ የሚገኘው “ጎተ የጀርመን የባህል ማዕከል የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር ጀመረ፡፡ ረቡዕ ምሽት በተጀመረው የክብረ በአሉ መክፈቻ በብሉናይል ፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ የተዘጋጀ የ15 ደቂቃ ዶክመንታሪ ፊልም ለእይታ በቅቷል፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የከፍተኛ…
Rate this item
(0 votes)
በሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማእከል በሚደረግ ሳምንታዊ የፊልም ውይይት “ዘመናዊ የፊልም ንቅናቄ” ለውይይት እንደሚቀርብ አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ በመጪው ሳምንት ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚደረገውን ውይይት በርእሱ የዩኒቨርሲቲ መመረቂያ ፅሑፉን እያዘጋጀ ያለው የፊልም ባለሙያ ምኒሊክ መርእድ እንደሚመራው ማወቅ ተችሏል፡፡…