ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአብዱልበር ነስሮ የተፃፉ ግጥሞች እና አጫጭር ልቦለዶች የተካተቱበት “የቼዝ ምድር” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ አስር ገፅ የእጅ ፅሁፍ ስካን ተደርጐ የተካተተበት መፅሐፍ 76 ገፆች ያሉት ሲሆን ዋጋው 25 ብር ነው፡፡ ሰላሳ ግጥሞች እና ሦስት ልቦለዶች የያዘው መፅሐፍ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እየተሸጠ…
Rate this item
(0 votes)
“ሳታፈቅረኝ” ፊልም ይመረቃል በኬብሮን ፊልም ፕሮዳክሽን ከኢንስታይል ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመሆን የሰራው “ጋጋሪው” የዘጠና ደቂቃ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነገ እና ከነገ ወዲያ ይመረቃል፡፡ ብሩክ ሞላ ፅፎ ባዘጋጀውና ለዝግጅት ስምንት ወራት በፈጀው ፊልም ሰይፈ አርአያ፣ መለሰ ወልዱ፣ ብሩክ ፋንቱ፣ ዊንታና ባራኺ፣…
Rate this item
(0 votes)
ዛጐል ቤተመፃህፍት ከእሸት ECYDO ጋር በመተባበር ያሰናዱት የሕፃናት የሥነፅሁፍ ዝግጅት ባለፈው ቅዳሜ ጧት በሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ቀረበ፡፡ ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል የልጆች እንካሰላንትያ ባቀረበበት ዝግጅት ገጣሚና ተዋናይ ሜሮን ጌትነት አርቲስትነትን ለልጆች በሚገባ ቋንቋ ገለፃ አድርጋለች፡፡ የዝግጅቱ የክብር…
Rate this item
(1 Vote)
የታላቁ አርበኛ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ 100ኛ ዓመት ልደት ከትናንት ወዲያ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ልዑል ራስ መኮንን አዳራሽ ተከበረ፡፡ ከቀኑ ሰባት ሰዓት የተጀመረው ዝግጅት ያሰናዱት የጀግናው አርበኛ ቤተሰቦች እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም በህብረት ነው፡፡ በዝግጅቱ…
Rate this item
(0 votes)
አለማየሁ ታደሰ ደርሶ ያዘጋጀው “የብዕር ስም” ትያትር ማክሰኞ ከምሽቱ 11 ሰዓት በአዲስ አበባ ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ጄአዲ የኪነጥበብ ፕሮሞሽን እና ትያትር ኢንተርፕራይዝ ባቀረበው ሳታየር ኮሜዲ ትያትር አበበ ተምትም፣ አለማየሁ ታደሰ፣ ባዩሽ አለማየሁ፣ ፍቃዱ ከበደ ፣አዳነች ወልደገብርኤልና ማርታ ጌታቸው ይተውኑበታል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በደብረ ዘይት ከተማና አካባቢዋ ሥነ ፅሁፍ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ሆራ ቡላ” የሥነፅሁፍ ማህበር ከነገ ወዲያ ሰኞ “ፍኖተ ጥበብ” የተሰኘ ጥበባዊ ዝግጅት እንደሚያቀርብ ገለፁ፡፡ ከቀኑ 7፡30 በህይወት ሲኒማ የኪነጥበብና ባህል ማዕከል ትንሿ አዳራሽ የሚቀርበው ዝግጅት የክብር እንግዳ የ”ሰው ለሰው” የቴለቪዥን ድራማ ተባባሪ…