ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ “ታሪካዊ እውነት፣ እምነትና ትንቢት በፍቅር እስከ መቃበር መፅሐፍ” የተሰኘ የጥናት ፅሁፍ ለውይይት እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የሚመሩት አጥኚው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
Rate this item
(0 votes)
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” ነገ ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅቱን እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የ37ኛ ዝግጅቱ የክብር እንግዳ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ልምድና ገጠመኙን የሚያጋራበት ኪነጥበባዊ ዝግጅት የሚቀርበው በሻሸመኔ ባህል አዳራሽ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ነው፡፡ ዝግጅቱ ከተጀመረ አራት አመቱ ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
በወጣት ገጣሚያን እና ሙዚቀኞች የሚንቀሳቀሰው “ግጥምን በጃዝ” አስራ አንደኛ ዝግጅቱን በመጪው ረቡዕ ምሽት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከቀደምት ፀሐፍት ግጥሞች በሚያቀርብበት ዝግጅት አርቲስት ግሩም ዘነበ ትወና፣ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ወግ፣ እንዲሁም ለዝግጅቱ አዲስ የሆኑ ገጣሚያን ይርጋ…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና የፊልም ባለሙያ ኤሚ እንግዳ የተዘጋጀው “የፈላስፎች ጉባኤ” መፅሐፍ እንደገና ታትሞ ከትናንት ወዲያ ምሸት በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ሕንፃ ተመረቀ፡፡ 11 ልቦለዶችን ያካተተው ባለ 168 ገፆች መፅሐፍ ዋጋ 30 ብር ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና የፊልም ባለሙያ ኤሚ እንግዳ የተዘጋጀው “የፈላስፎች ጉባኤ” መፅሐፍ እንደገና ታትሞ ከትናንት ወዲያ ምሸት በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ሕንፃ ተመረቀ፡፡ 11 ልቦለዶችን ያካተተው ባለ 168 ገፆች መፅሐፍ ዋጋ 30 ብር ነው፡፡ በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና የፊልም ባለሙያ ኤሚ…
Rate this item
(0 votes)
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ እና ባህል ጥናት ትምህርት ክፍል በእንግሊዝ ይኖሩ ከነበሩት ዶ/ር ሚካኤል ኢያሱ 2500 መፃሕፍትን በእርዳታ አገኘ፡፡ አሁን በሕይወት የሌሉት የኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ ምሩቅ ዶ/ር ሚካኤል ኢያሱ ከሰጧቸው መፃሕፍት አብዛኞቹ የፍልስፍና ናቸው፡፡ ለመፃሕፍቱ በእርዳታ መገኘት ምክንያት የሆኑት የዩኒቨርሲቲው ታሪክና ባህል…