ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ካናን ከጦርነት ጠበሳ ይልቅ በልብ ውስጥ ያለ ትኩሳትን መዝፈን እፈልጋለሁ ሲል ለሲኤን ኤን ተናገረ፡፡ አስቀድሞ በእርስ በእርስ ጦርነት ስለታመሰችው ሶማሊያ እና ስለስደት ህይወቱ አብዝቶ ይዘፍን የነበረው ከናን ከወር በኋላ በሚወጣ አዲስ አልበሙ በግሉ ህይወቱ እና የፍቅር ሁኔታው ላይ የሚያተኩሩ ዘፈኖችን…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው ኒጀራዊ ሙዚቀኛ ኦማር ቦምቢኖ ሙክታር ሙዚቃ ነፃነት ነው ሲል ለሲኤን ኤን ተናገረ፡፡ ጊታሩን በበርሃ መጫወት ስለሚያበዛ የበረሃው የጊታር ጀግና ተብሎ ለመወደስ የበቃው ቦምቢኖ በሮክና ብሉስ ሙዚቃዎቹ በሰሜን አፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ ተወዳጅነት አትርፏል፡፡ በ12 ዓመቱ ጊታር መጫወት የጀመረው ቦምቢኖ የማሊውን…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን በሰሜን ምእራብ ፓኪስታን በምትገኝ ፔሽዋር ከተማ በግፍ የተገደለችው የ24 ዓመቷ ድምፃዊት ጋዛላ ጃቬድ አሟሟት አድናቂዎቿን ማሳዘኑን ዘ ሂንዱስታን ታይምስ ዘገበ፡፡ የታሊባን ሃይሎች የሙዚቃና ዳንስ ክልከላ በማድረግ የጣሉትን ገደብ በመጣስ ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለች አርቲስት በሚል የአርቲስቷን ሞት በርካታ ዓለም አቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በቅርቡ የተመረቀውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን “ጥቁር ሰው” ቪዲዮ ክሊፕ ለውይይት አቀረበ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት በሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ በተከናወነው ውይይት፤ የፊልም ባለሙያዎችና የጥበቡ አፍቃሪዎች ስለፊልም ጥበብ፣ ስለ ክሊፑ ፕሮዳክሽን እና ይዘት እንዲሁም ስለ…
Rate this item
(0 votes)
በአቶ አራጌ ታረቀኝ የተፃፈው “በእንባ በራስ አፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከጧቱ በ3 ሰዓት ይመረቃል፡፡ የግጥም መፅሐፉ የሚመረቀው አምቦ መንገድ በሚገኘው የጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሁለገብ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡ በአቶ አራጌ ታረቀኝ የተፃፈው “በእንባ በራስ አፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከጧቱ በ3…
Rate this item
(2 votes)
በአፓርታይድ ደቡብ አፍሪካ መብት የጠየቁ ሕፃናት በግፍ የተጨፈጨፉበትን ሰኔ 9 ምክንያት (መነሻ) በማድረግ በየዓመቱ የሚከበረው የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ትናንት ከጧቱ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 9 ሰዓት በአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ ተከበረ፡፡ አርቲስት ቻቺ ታደሰ በሥራ አስኪያጅነት የምትመራው “ዊንግስ ኢጁኬሽን እና…