Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
7ኛው ኢንተርናሽናል ፊልም አውደ ርዕይ ከህዳር 18 እስከ ህዳር 25/2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚቀርብ ሊንኬጅ ማስታወቂያ ሕትመትና ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በአውደርዕዩ ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከአፍሪካ እንዲሁም ከሌሎች ቦታዎች የሚመጡ ፊልሞች ይሳተፋሉ፡፡ በአውደርዕዩ የሚታዩት ፊልሞች Africa Panorama, Cinema Landmarks, Contemporary Cinema,…
Rate this item
(0 votes)
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕይወት ማለፍን ተከትሎ ብሔራዊ የሀዘን ጊዜ በመታወጁ በርካታ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች እና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ዝግጅቶች ተሰረዙ፡፡ ከተሰረዙት ዝግጅቶች መካከል የቴዎድሮስ ካሳሁን የአዲስ አመት ዋዜማ የሙዚቃ ድግስን ጨምሮ ፊልሞች፣ የትያትር መደበኛ ዝግጅቶች፣ የሙዚቃ ድግሶች እና የፋሽን ትርዒቶች…
Rate this item
(0 votes)
ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ በቅድስት ሥላሴ ደብር ለሚናወነው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መታሰቢያ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች መቅረብ ጀመሩ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ተከፍቶ እስከ ዛሬ በሚቀጥለው ከዘጠኝ የኪነጥበባት ማህበራት የተውጣጡ ባለሙያዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚዘክሩ ዝግጅቶች እያቀረቡ ነው፡፡ ጋዜጠኞች እና ሌሎች…
Rate this item
(20 votes)
በእውነቱ የተተረጐመው “ምስጢረ መዳፍ ኬሮ” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ የእጅና የጣቶች ጥናት፣ እጅና መዳፍ ላይ ስላሉ መስመሮች ትንበያና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚያትተው መጽሐፍ ከ35 በላይ ምዕራፎች አሉት፡፡ በዚሁ መጽሐፍ ጀርባ “የቡና ስኒ ትንበያ” በሚል ርእስ ሌላ መጽሐፍ የቀረበ ሲሆን በዚህኛውም ከቡና ስኒ…
Saturday, 01 September 2012 11:58

“ጉማ የፊልም ሽልማት” ሊቀርብ ነው

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ፊልም ፒ.ኤል.ሲ እና ኢ ቢ ኤስ ቴሌቭዢን በመተባበር የሚያዘጋጁት “ጉማ የፊልም ሽልማት” በታህሣሥ ወር ሊቀርብ ነው፡፡ አዘጋጆቹ ባለፈው ሰኞ ቦሌ መድሃኒዓለም አካባቢ በሚገኘው ሐርመኒ ሆቴል በሰጡት መግለጫ በ16 ዘርፎች ለመሸለም መዘጋጀታቸውንና ዝግጅቱ እንደተለመደው በአውደርእይ መልክ እንደማይሆን ተናግረዋል፡፡ ፈርቀዳጅ ከሆነው…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሚጽፋቸው አጫጭር ልብወለዶች ወጐች የሚታወቀው ሌሊሳ ግርማ “አፍሮጋዳ” በሚል ርዕስ አዲስ መፅሃፍ አሳትሞ ሰሞኑን ለገበያ አቀረበ፡፡ መጽሐፉ በአራት ክፍሎች የተከፈለ ሲሆን የሀበሻ ባህል፣ ጥበብ፣ ሀሳብ ላይ ያተኮሩ ማሰላሰሎችና የፖለቲካ ወጐች የሚል ርዕስ ተሰጥቷቸዋል፡፡