ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የድምፃዊ ኃይልዬ ታደሰ “ፍቅር” የዘፈን አልበም ከትናንት ወዲያ ጀምሮ በካሴትና በሲዲ ለገበያ ቀረበ፡፡ 13 ዘፈኖች የተካተቱበትን አልበም አበጋዙ ክብረ ወርቅ ሺዎታ እና ኤልያስ መልካ ያቀናበሩት ሲሆን ይልማ ገብረአብ፣ ኤልያስ መልካ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ መሠለ ጌታሁን እና ቴዎድሮስ ካሳሁን በግጥም እና ዜማ…
Read 1697 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሄቨን ኦፍ ኩሽ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “የኩሽ ምድር” ልብ ሰቀላ ድራማ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ እና በክልል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በሌሊሳ አለማየሁ ተፅፎ አርአያ ኪሮስ ያዘጋጀው ፊልም የ100 ደቂቃ ርዝመት ያለው ሲሆን ለመሥራት ሁለት ዓመት ፈጅቷል ተብሏል፡፡ በፊልሙ…
Read 1285 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአንባቢያን ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን የተቀዳጀው “ዴርቶጋዳ” መፅሐፍ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ የልብወለዱን ሦስተኛ ክፍል ለንባብ አበቃ፡፡ “ዣንቶዣራ” በሚል ርእስ የቀረበው 304 ገፆች ያሉት ልብወለድ መፅሐፍ ለአገር ውስጥ ገበያ በ45 ብር፣ ለውጭ ገበያ ደግሞ በ25 ዶላር ቀርቧል፡፡ ይስማዕከ ከ”ዴርቶጋዳ” በተጨማሪ “ራማቶሃራ”፣ “ተልሚድ”፣…
Read 10594 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አየርላንዳዊው የሮክ ሙዘቀኛ ፤ በጎ አድራጊ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቦብ ጌልዶፍ የዓለም ሃብታም አገራት በድህነት ለሚሰቃዩ ህዝቦችና አገሮቻቸው እርዳታ ለመስጠት የገቡትን ቃል አክብረው እንዲሰሩ መታገሉን እንደቀጠለ ተገለፀ፡፡ ሰር ቦብ ጌልዶፍ በ1984 እ.ኤ.አ ሚጅ ኡሬ ከተባለ ሌላ ሙዚቀኛ ጋር በኢትዮጵያ…
Read 1526 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኦፕራ ዊንፍሬይ ከፍተኛ ክፍያ በማግኘት የመዝናኛውን ኢንዱስትሪ በቀዳሚነት እንደምትመራ ፎርብስ መፅሄት አመለከተ፡፡ ካለፈው አመት ጀምሮ አዲስ በከፈተችው ‹ኦውን› የተባለ የቴሌቭዥን ኔትዎርክ ስኬታማ ለመሆን ያልቻለችው ኦፕራ፤ ዘንድሮ 165 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት መሪነቱን መያዟን የገለፀው ፎርብስ፤ ከፍተኛውን ክፍያ በማግኘት የመዝናኛ ኢንዱስትሪውን…
Read 2597 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝዳንት የሚተች የቀለም ቅብ በአንድ ደቡብ አፍሪካዊ ሰዓሊ ተሰርቶ ለኤግዚብሽን መቅረቡ እያወዛገበና ተቃውሞ እያስከተለ መሆኑን የተለያዩ ዘገባዎች ጠቆሙ፡፡ በኬፕታውን በሚገኝ አንድ ጋለሪ ለእይታ የቀረበው ስዕሉ፤ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በዙሉ አለባበስ እና ዳንስ ሃፍረተ ስጋቸው እየታየ ሲጨፍሩ የሚያሳይ ነው፡፡…
Read 2170 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና