Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 29 September 2012 09:56

“ክራር ኮሌክቲቭ” አዲስ አልበም አወጣ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተቀማጭነቱን በለንደን ያደረገው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ባንድ “ክራር ኮሌክቲቭ” የመጀመሪያ አልበም ለገበያ በቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሱፐር ክራር” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አልበሙ ለዓለም ገበያ የቀረበው ከ15 ቀናት በፊት ሲመሰረት በአሳታሚው ዎርልድ ሚውዚክ ኔትዎርክ አማካኝነት ነው፡፡ ክራር ኮሌክቲቭ በሦስት የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች የተመሰረተ ሲሆን እነሱም…
Rate this item
(0 votes)
የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስነ ጥበብ ትምህርት ክፍል በስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ለሶስት ዓመት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ሳምንት የተመራቂዎቹ ስራዎች ለእይታ ይቀርባሉ፡፡ የተማሪዎቹ የስዕልና የቅርፃ ቅርፅ ስራዎች በኮሌጁ አርት ጋለሪ ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ የሚቀርብበት ኤግዚቢሽን፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቶ…
Rate this item
(0 votes)
በአይዳ ታደሰ ተፅፎና ተዘጋጅቶ ራሷና ባለቤቷ ያቀረቡት “ቃልና ቀለም” የ102 ደቂቃ ፊልም ለሕዝብ እይታ ሊበቃ ነው፡፡ ፊልሙ ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ሆቴል በይፋ ተመርቋል፡፡ ከመጪው አርብ ጀምሮ በመንግሥት ሲኒማ ቤቶች መታየት የሚጀምረው ፊልም በእሁዱ ምረቃ ከሆቴሉ ሌላ በአጐና ሰራዊት፣ በሴባስቶፖል፣ በዓለም፣…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋና ወጣት ከያንያን ሥራዎቻቸውን እና የሌሎችን ሥራዎች የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” የደመራ ልዩ ዝግጅት እንደሚኖረው አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ማክሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ የሚያቀርበውን ዝግጅት ደምአም የገጣሚያን ቡድን እና አዲስ ጣዕም የሙዚቃ ቡድን እንደሚያቀርቡት፣ የመግቢያ ዋጋውም በነፍስ ወከፍ 50…
Rate this item
(0 votes)
በሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ የተዘጋጁ 12 የቅርፃ ቅርፅ እና የኢንስታሌሽን ሥራዎች የቀረቡበት አውደ ርዕይ ትናንት ምሽት ቀበና አካባቢ በሚገኘው አስኒ ጋለሪ ተከፈተ፡፡ ለሁለት ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ የሚቆየውን አውደርዕይ ሰዓሊው በግሉ ያዘጋጀው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Saturday, 22 September 2012 13:12

“አርኪ ካሜራ” ዛሬ በይፋ ሥራ ይጀመራል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት ሦስት ወራት በኢቴቪ ሦስት ዝግጅቶቹን ሲያቀርብ የነበረው አርኪ ካሜራ ዛሬ ተመርቆ በይፋ ስራውን እንደሚጀምር አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዘጋጆቹ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) እና MS Consulting Architects ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት፤ ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው የአዲሱ ራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚመረቀው የ45 ደቂቃ…