Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” 39ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማይቱ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አርቲስት ንዋይ ደበበ የክብር እንግዳ ይሆንበታል ተብሎ በሚጠበቀው ዝግጅት የማህበሩ አባል የሆነው ቢኒያም ማሞ “አብዶሽ” የተሰኘ አዲስ ረዥም ልቦለዱን ያስመርቃል፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን…
Rate this item
(0 votes)
በአዳማ ከተማ የተቋቋመው የሠዐሊያንና ቀራፂያን ማህበር ትናንት ከሰዓት በኋላ የመመሥረቻ ዝግጅቱን በቲታስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እና በፖላስ ሆቴል አቀረበ፡፡ 35 አባላት ያሉት ማህበር ዝግጅት ማቅረቡን እስከ ነገ እንደሚቀጥል የማህበሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፎቶግራፈር ንጉሤ ተሾመ ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል፡፡ ማህበሩ በፎቶግራፍ፣ ሥዕልና…
Saturday, 29 September 2012 10:11

የኢትዮፒካሊንክ ውል ተቋረጠ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት አምስት አመታት በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካ ሊንክ” የመዝናኛና መረጃ ዝግጅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በቀረበበት ቅሬታዎች ምክንያት ተዘጋ። ዝግጅቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዜና መዋዕል ለአድማጮች…
Rate this item
(0 votes)
ሰባተኛው የአይሮቤ አሜሪካ ፊልም አውደርእይ ሰኞ ምሽት ሰሜን ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የጣሊያን የባህል ተቋም እንደሚከፈት አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዲስ አበባ የሚገኙ የስፓኞልና ፖርቱጋልኛ ተናጋሪ ሀገራት ኤምባሲዎች በየዓመቱ የሚያዘጋጁት አውደርእይ እስከ ዛሬ ሳምንት ለፊልም ተመልካቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በዚሁ መሠረት ሰኞ Un…
Saturday, 29 September 2012 10:07

ጁዲ ከፍተኛውን የቲቪ ክፍያ ታገኛለች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጀጅ ጁዲ የሚባለውን የፍርድ ቤት ሾው የምታቀርበው ጁዲ ሼሊንደን በአሜሪካ የቲቪ ኢንዱስትሪ ከፍተኛውን ክፍያ በማግኘት እንደምትመራ ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር አመለከተ፡፡በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ በአይዶል እና የታለንት ሾው ዝግጅቶች ዳኝነት፤ በፍርድቤት ሾው አዘጋጅነትና እንዲሁም በዜና እና ልዩ ፕሮግራሞች መሪነት እና አቅራቢነት…
Rate this item
(0 votes)
በ64ኛው የኤሚ አዋርድ ትልልቅ ተዋናዮች ለሽልማት መብቃታቸውን ሮይተርስ ገለፀ፡፡ በኤቢሲ ቻናል የተላለፈውን የሽልማት ስነስርዓት 21.9 ሚሊዮን አሜሪካዊያን ተከታትለውታል፡፡ ለኤሚ ሽልማት ከበቁ ታዋቂ ተዋናዮች መካከል ኬቨን ኮስትነር፣ ኦስተን ኩቸር እና ጁሊያኔ ይገኙበታል፡፡ የኤሚ አዋርድ ለቴሌቭዥን መዝናኛ ኢንዱስትሪው የላቀ ብቃት ለሰጡ ባለሙያዎችና…