ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ካለፈው ዓመት መስከረም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ያቆመው ራስ ትያትር በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ወይም በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት “ሻማ ያዥ” የተባለ አዲስ ትያትር በህዳር ወር ለሕዝብ እንደሚያቀርብ ምንጮቻችን አመለከቱ፡፡ ደራሲ ተስፋዬ ሽመልስ የፃፈውን ቲያትር የትያትር ባለሙያዎቹ ቢኒያም ኃይለሥላሴ እና ካሌብ ዋለልኝ…
Read 2280 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጀርመን የተማሩ ኢትዮጵያውያን ማህበርና “የሊስትሮ ድርጅት በጀርመን” በመተባበር ያዘጋጁት “የሊስትሮ ቀን” ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ፡፡ ለሦስት ሳምንት ሲቀርብ የቆየው ዝግጅት፤ በአውደ ጥናቶች እና ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች በመታጀብ በሊስትሮነት የተሰማሩ ወጣት ተማሪዎች ያሉባቸውን ችግሮችና ውጣ ውረዶች ዳስሷል፡፡ ዝግጅቱ ዛሬ ሲዘጋ የተለያዩ ሽልማቶች የሚሰጡ…
Read 2066 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 20 October 2012 11:54
“የዐይን ፀጥታ” እና “የጦርነት ጥበብ” ለንባብ በቁ
Written by መልካሙ ተክሌ melkamutekle@gmail.com
“ያመነም ያላመነም” ይመረቃልበአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ጥበባዊ ፅሁፎችን በማስነበብ የሚታወቀው ደራሲ ኪሩቤል ሳሙዔል “የዐይን ፀጥታ እና ሌሎች አጫጭር ነፍስ ወለዶች” የተሰኘ ጥበባዊ መፅሃፍ ለንባብ አበቃ፡፡ በ168 ገፆች የተቀነበበው መፅሃፉ፤ 24 ታሪኮችን የያዘ ሲሆን ዋጋው 30 ብር ነው፡፡ “The art of…
Read 1939 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በሆነችው ወይዘሪት ትዕግስት አለምነህ የተዘጋጁ 66 ግጥሞች የተካተቱበት “የዝምታ ጩኸት” የተሰኘ የግጥም መድበል ከትናንት በስቲያ በብሔራዊ ቤተመፃሕፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ተመረቀ፡፡ በስፕሪንግ ማተሚያ ቤት የታተመው ባለ 85 ገፆች መፅሐፍ ለሃገር ውስጥ ገበያ 20 ብር፣ ለውጭ ደግሞ በ10…
Read 2391 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕይወትና ሥራዎች ላይ በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና በእንግሊዝኛ የተዜሙ 12 ዘፈኖች የተካተቱበት “መለስ ማለት …” ሲዲ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 10 ሰዓት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የሚመረቀውን ሲዲ አስመልክቶ ኤክስኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰሩ አቶ ንጉሤ ገብረእግዚአብሔር (ኪንግኦ) ለአዲስ አድማስ ሲናገሩ፤ አስር…
Read 1911 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቴዎድሮስ ፍቃድ ፅፎት ተስፋዬ ክንፈ ያዘጋጀውን “አብሮ-አበድ” የ90 ደቂቃ ፊልም እንደሚያስመርቅ ነገ እና ሰኞ እንደሚያስመርቅ ቲዲ ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በአንዲት የአዕምሮ ሕመምተኛ ወጣት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው ፊልሙ፡፡ ለመስራት ስድስት ወራት የፈጀው ድራማ ፊልም፤ ነገ በ8፣ በ10 እና በ12 ሰዓት በአዲስ…
Read 2695 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና