Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በአርቲስት ታምሩ ብርሃኑ የተዘጋጀው “ባለሥልጣኑ” የተሰኘው ፊልም ነገ እና ማክሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በፊልሙ ላይ ታምሩ ብርሃኑ፣ ሱራፌል ተካ፣ ሃና ዮሐንስ፣ አበበ ተምትም፣ ወለላ አሰፋ፣ ታጠቅ ነጋሽ፣ ፍቅርተ ጌታሁን እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ ፊልሙ ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች እና…
Saturday, 10 November 2012 15:47

16ኛው “ግጥምን በጃዝ ረቡእ” ይቀርባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ወጣትና አንጋፋ ገጣሚያን በሙዚቃ እየታጀቡ ግጥሞች የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” ፕሮግራም የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ጀምሮ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት ላይ አንጋፋዋ አርቲስት ሙሉአለም ታደሰ የትያትር ቅንጭብ የምታቀርብ ሲሆን አርቲስት አለማየሁ ታደሰ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ምንተስኖት ማሞ፣…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ጎበዝ ከሆነ የራሱን ሃብት ያፈራል›› ብሏልዝነኛው የሆሊውድ ተዋናይ ጃኪ ቻን ለብቸኛ ልጁ ለጄይስ ቤሳቤስቲን እንደማያወርስ መናገሩን ‹‹ሰለብርቲ ኔትዎርዝ›› ዘገበ፡፡ ከአባቱ ጋር የተቀማጠለ ኑሮ እየመራ የሚገኘው የ30 ዓመቱ ጄይሲ፤ ድምፃዊና ተዋናይ ለመሆን ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም ሊሳካለት አልቻለም ተብሏል፡፡ ሆኖም አባቱ በህይወት…
Rate this item
(0 votes)
ዳንኤል ዴይ ሊውስ በመሪ ተዋናይነት የሚሰራበትና ከሳምንት በኋላ በመላው ዓለም መታየት የሚጀምረውን ‹‹ሊንከን›› ፊልምን ያዘጋጀው ዕውቁ የፊልም ዳይሬክተር ስቲቨን ስፒልበርግ ነው፡፡ ፊልሙ ዶሪስ ኪርኔስ የተባለ ደራሲ ‹‹ቲም ኦፍ ራይቫልስ፡ ዘ ፖለቲካል ጂኒዬስ ኦፍ አብርሃም ሊንከን›› በሚል ከፃፈው የታሪክ መፅሃፍ በተወሰደ…
Saturday, 10 November 2012 15:14

ሆረር ፊልም መመልከት ክብደት ይቀንሳል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሰሜን አሜሪካ ባለፈው ሰሞን ለእይታ የበቁ እና ታላላቅ ተዋናዮችን ያሳተፉ ፊልሞች ብዙም ገበያው እንዳልቀናቸው የቦክስኦፊስሞጆ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ ለገበያው መቀዛቀዝ በመላው አሜሪካ የተከሰተው የሃሪኬን ሳንዲ የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት እንደሆነ ታውቋል፡፡ ቤን አፍሌክ ዲያሬክት ያደረገው “አርጎ” የተሰኘ ፊልም 12.1…
Saturday, 27 October 2012 11:12

“ኩራት በሃገር ልብስ” ዛሬ ይቀርባል

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሚራክል ዲዛይን ፋሽን ተቋም ለሰባት ወራት ያሰለጠናቸው 102 ተማሪዎች ያዘጋጁዋቸው ልብሶች የሚታዩበት “ኩራት በሃገር ልብስ” የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ 92 ሴቶች እና 10 ወንዶች በሚሳተፉበት ትርኢት በሚደረገው ውድድር አንደኛ የሚወጣ (የምትወጣ) በሕንድ ሀገር የስድስት…