Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በጂም ራንኪን የተፃፈው "Jesus in Ethiopia" የተሰኘ መጽሐፍ በይኩኖ አምላክ ታምሩ "ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ለ2ሺ ዓመታት የተደበቀው ምስጢር በሚል "የኢየሱስና የአብ ግንኙነት በጣና ቂርቆስ"፣ "ኢየሱስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ እንደነበረ ማረጋገጫ" እና "የሙሴ ጽላት…
Rate this item
(1 Vote)
በእግር በፈረስ ፊልም ስራዎች" የተዘጋጀውና በደራሲና ዳይሬክተር አክሊሉ ገ/መድህን የተሰራው "በዚህ ሳምንት" የተሰኘ አስቂኝ የፍቅር ፊልም የፊታችን ረቡዕ በ11 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ፊልሙ ጥር 19 ቀን 2005 ዓ.ም ደግሞ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል ተብሏል፡፡ ፊልሙን…
Rate this item
(3 votes)
በደራሲ ሚካኤል ይበይን እና ዳይሬክተር ኤልያስ ወርቅነህ የተሰራው "የኛ ቤተሰብ" የቤተሰብ ኮሜዲ ፊልም ባለፈው ረቡዕ በብሔራዊ ትያትር በልዩ ፕሮግራም ተመረቀ፡፡ ፊልሙ እሁድ እለት በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የግል ሲኒማ ቤቶች እንደተመረቀም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን ለአዲስ አድማስ በላኩት መግለጫ፤…
Rate this item
(9 votes)
የሠዐሊና መምህር ዘርዓዳዊት አባተ የሥዕል ስራዎች የሚቀርቡበት አውደርዕይ የፊታችን ሃሙስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም እንደሚከፈት ተገለፀሰዓሊው የሚያቀርቡት የሥዕልና ቅርጻቅርጽ አውደርእይ እስከ ጥር 15 ቀን 2005 ዓ.ም ድረስ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ሠዐሊው ካሁን ቀደም ለአስራ ሰባት ጊዜ ያህል አውደርእዮችን ያዘጋጀ ሲሆን…
Rate this item
(13 votes)
በደራሲ ኢንጂነር ግርማይ ኃይል ተፅፎ የተዘጋጀው “ሴት የላከው” የ97 ደቂቃ ፊልም ባለፈው ማክሰኞ የተመረቀ ሲሆን በእለቱ በነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል መዋዥቅ የተነሳ ፊልሙ ሙሉ በሙሉ ባለመታየቱ በድጋሚ እንደሚመረቅ ቶኔቶር ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በእለቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር መሰል ችግር ስላልነበር ሙሉ ፊልሙን…
Rate this item
(19 votes)
የደራሲ ገስጥ ተጫኔ ስድስተኛ የልቦለድ ሥራ የሆነው “የእማዋዬ እንባ” ለንባብ በቃ፡፡ “የመከራ ዘመን ወግ” የሚል ስያሜ የነበረው መፅሃፉ፣ባለሙያዎች አስተያየት ከሰጡ በኋላ ያሁኑ ርዕስ እንደተሰጠው ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኢትዮጵያ ደራስያን ማህበርና በብርሃንና ሰላም ድርጅት የሕትመት ተዘዋዋሪ ሂሳብ የጋራ አስተዳደር የታተመው መጽሐፉ፣278 ገፆች…