ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተቋቋመበት ሃምሳኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በተለያዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚከበር የበዓሉ አዘጋጅ ብሔራዊ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤትና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተዋቀረው ብሔራዊ ኮሚቴ አባላት የዛሬ ሳምንት በአምቦ ከተማ በተዘጋጀ አውደ ጥናት ላይ እንደተገለፀው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ የኪነጥበባት ዘርፎች የተሰማሩ አርቲስቶች ለ “መቄደንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል” ገቢ ማሰባሰቢያ ነገ በዘጠኝ ሰዓት የእግር ጉዞ እንደሚያደርጉ ተገለፀ፡፡ በዝግጅቱ ላይ ከአርቲስቶች በተጨማሪ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አርበኞች እና ሰላሳ ሺህ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የእግር ጉዞው በሚጀመርበት የኤግዚብሽን ማዕከል…
Rate this item
(1 Vote)
ኩል ፊልም ፕሮዳክሽን “አምራን” የተሰኘ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ በፊልሙ ላይ ማህደር አሰፋ፣ ሳምሶን ታደሰ፣ ሠለሞን ሙሄ፣ ሰላም አሰፋ እና አሸናፊ ከበደ ተውነውበታል፡፡ የ103 ደቂቃ ርዝመት ያለውን ይሄን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ ስምንት ወራት…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ በገጣሚ አያልነህ ሙላቱ “ከድጡ ወደ ማጡ” የግጥም መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቤተመዘክር ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ “የመግቢያና የይዘት ተቃርኖ” በሚል ርእስ የሚደረገውን ውይይት የሚመሩት ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ናቸው፡፡
Rate this item
(0 votes)
“ቪዚት ቱ ኢትዮጵያ” በተባለ ድርጅት ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የታተመው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዳይሬክተሪ በአራት አህጉራት በሚገኙ 78 ሀገራት እንደሚሰራጭ ታወቀ፡፡ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ቴዎድሮስ መርአዊ ስጦት ለአዲስ አድማስ ሲናገሩ፤ ዳይሬክተሪው ስድስት በዩኔስኮ ለመመዝገብ የታጩ የኢትዮጵያ ቅርሶችንና ታላቁ ሩጫን እንደ ቅርስ…
Rate this item
(0 votes)
በቁጥር አንድ መፅሐፉ የህወሐትን የትጥቅ ትግል ታጋዮችን ታሪክ በትግርኛ ያሳተመው ጋዜጠኛና ደራሲ ኃይላይ ሃድጉ፤ “ጽንአት ቁጥር 2” መፅሐፉን ከትናንት ወዲያ ከሰአት በኋላ በአዲስ አበባ ሂልተን አስመረቀ፡፡ በትግል ስሙ “ቃል (አል) አሚን” ተብሎ በሚጠራው ታጋይ የኋላእሸት ገብረመድህን ላይ ያተኮረውና በፎቶግራፎች የተደገፈው…