ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በዶ/ር ግርማ ግዛው የተዘጋጁና በሥራ ፈጠራ ላይ ያተኮሩ ሁለት መፃህፍት በነገው እለት በፑሽኪን አዳራሽ ከረፋዱ 4 ሰዓት ላይ እንደሚመረቁ አዘጋጁ አስታወቁ፡፡ መፃህፍቱ፤ “ሥራ ፈጠራ፣ ጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ሕግ እይታ” እና “ሥራ ፈጠራ፣ ንግድ እና የንግድ ሥነምግባር” በሚሉ…
Rate this item
(0 votes)
ሥነ ጽሑፍን፣ ነፃ የሀሳብ መንሸራሸርንና የንባብ ባሕልን በማጐልበት የሚንቀሳቀሰው ፔን ኢትዮጵያ፤ ሁለተኛውን የፀሐፍት ጉባዔ ዛሬ በጣሊያን የባሕል ማዕከል ሊያካሂድ ነው፡፡ የጉባኤው ጭብጥ “የትርጉም ሚና ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ እድገት” በሚል ሲሆን፤ ምሁራን ጥናታዊ ጽሑፎቻቸውን እንደሚያቀርቡና ውይይት እንደሚደረግባቸው ተገልጿል፡፡ በጉባኤው ላይ የፔን…
Saturday, 20 April 2013 13:58

“እፉዬ ገላ” ፊልም ተመረቀ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
Rate this item
(0 votes)
በር አባ ዳዊት ወርቁ የተፃፈው “The Ethics of Zara Yacob” እንዲሁም በአባ ብሩክ ወልደገብር እና አባ ማርዮ አሌክሲስ ፓርቴላ የተዘጋጀው “Abyssinian Christianity. The First Christian Nation?” መጽሐፍ በመጪው ረቡዕ እንደሚመረቁ የቅዱስ ቶማስ አኩዊናስ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ የሁለቱ መጻሕፍት ማስተዋወቂያ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያን ለሚጐበኙ የውጭ ሀገር ጐብኚዎች የሚያገለግል የመምሪያ መጽሐፍ አሳትሞ ማሰራጨት መጀመሩን “ኬር ኤዢ ኢትዮጵያ” አስታወቀ፡፡ በእንግሊዝኛ እና በእስፓኒሽ ቋንቋ የታተመው የጐብኚዎች መምሪያ መጽሐፍ ግማሽ ሚሊዬን ብር ወጥቶበታል ያሉት አዘጋጆቹ፤ መጽሐፉ ኢንዱስትሪውን ቢያነቃቃም በውጭ ሀገር ታትሞ ወደሀገር ሲገባ የመንግስት ተቋማት አላበረታቱንም…
Rate this item
(0 votes)
ላፍቶ ጋለሪ ከአርባ በላይ የሴት ሰዓሊያን ሥራዎችን ያካተተ “Inspired women2” የተሰኘ የስዕል አውደርዕይ ከትላንት በስቲያ ለተመልካች ማቅረብ ጀመረ፡፡ ኢትዮጵያውያንና የውጭ አገር ሴት ሰዓሊያን የተሳተፉበት አውደርዕይ ከ150 በላይ የስዕል ስራዎች የያዘ ሲሆን ለአንድ ወር ለህዝብ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡