ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ተወዳጅነትን ያተረፈው “ግጥም በጃዝ” ፕሮግራም 22ኛ ዝግጅቱን የፊታችን ሪቡዕ ምሽት በራስ ሆቴል እንደሚያቀርብ አዘጋጆቸ አስታወቁ፡፡ አንጋፋው አርቲስት ተፈሪ ዓለሙን ጨምሮ አንዱዓለም ተስፋዬ፣ ምንተስኖት ማሞ፣ ደምሰው መርሻና ይሄነው ቸርነት የግጥም ሥራቸውን ሲያቀርቡ ሀብታሙ ስዩም ወግ ያቀርባል ተብሏል፡፡ በኃይሉ ገ/መድህን በበኩሉ ዲስኩር…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ህብረት የተመሠረበትን 50ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በቻቺ ኢንተርናሽል አርቲስት ማናጅመንት የተሰናዳ የአፍሪካ ሙዚቃ ፌስቲቫል ግንቦት 3 እና 4 በሚሊኒየም አዳራሽ ይቀርባል፡፡ በአርቲስት ቻቺ ታደሠ በሚመራው ዝግጅት ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰባት የአፍሪካ ሃገራት የተውጣጡ ሙዚቀኞች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አዘጋጆቹ በጋዜጣዊ መግለጫቸው…
Saturday, 04 May 2013 12:14

“በይነመረብ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የበይነ መረብ (internet) አጠቃቀምን አስመልክቶ የተዘጋጀው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በዓለም ደገፋ እና ወንድወሰን አሰፋ የተዘጋጀው “በይነመረብ” የተሰኘ መጽሐፍ በዘርፉ ያሉትን የእንግሊዝኛ ቃላትና ሐረጐች በአማርኛ ቃላት ለመተካት የተሞከረበት ነው፡፡ አስራሰባት ምእራፎች ያሉት መጽሐፍ በበይነመረባዊ የቃላት መፍቻ የታገዘ ነው፡፡ ከ185 ገፆች በላይ…
Rate this item
(5 votes)
በፋሲል ኃይሉ የተገጠሙ ሃምሳ ሦስት አጫጫርና መካከለኛ ግጥሞች የተካተቱበት “ፎርፌ” የግጥም መጽሐፍ ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለንባብ በቃ፡፡ ገጣሚው በምስጋና ገጹ “ያነሳሁአቸው ሀሳቦች የእኔ ብቻ ሳይሆኑ የጓደኞቼም ናቸው” ያለበት የግጥም መጽሐፍ 74 ገፆች ያሉት ሲሆን የታተመውም በፋርኢስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማህበር ነው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በኩራት ፒክቸርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዳይሬክተር ይድነቃቸው ሹመቴ ተጽፎ የተዘጋጀ “ኒሻን” የተሰኘ ፊልም ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ተሠርቶ ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት የፈጀው የ104 ደቂቃ ፊልም የሚመረቀው እሁድ ግንቦት 4 በአዲስ አበባ በሚገኙ የግል ሲኒማ ቤቶች ነው፡፡ በልብ ሰቀላ ድራማ ፊልሙ ላይ ብርትኳን በፍቃዱ፣ ፈለቀ…
Rate this item
(0 votes)
ሀዋስ ፋሚሊ ፊልም፤ “የራስ አሽከር” የተሰኘ አዲስ የቤተሰብ ልብ ሰቃይ ፊልም በነገው እለት በ8,፣10 እና 12 እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባና በግል ሲኒማ ቤቶች የሚመረቀውን የ100 ደቂቃ ፊልም የፃፈው ዘካርያስ ካሳ ነው፡፡ ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሃያ ዘጠኝ ወራት የፈጀው ፊልም፤ ቀረፃ የተከናወነው…