ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በመላው ዓለም ለእይታ ከበቃ ሁለት ሳምንት የሆነው “አይረን ማን 3” እስካሁን 980 ሚሊዮን ብር ገቢ በማስገባት ዘንድሮ ለእይታ ከበቁ ፊልሞች ብቸኛው ሊሆን በቃ፡፡ ፊልሙ ከምረቃው በኋላ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በመላው ዓለም በ40 አገራት ለእይታ በቅቶ ነው አንድ ቢሊዮን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
በ“ፋስት ኤንድ ፊርዬስ” ተከታታይ ፊልሞች ዓለም አቀፍ ዝናን ያተረፈው ተዋናይ ቪን ዲዝል፤ የፌስቡክ ድረገፅን ተወዳጅ በማድረጌ ኩባንያው አንድ ቢሊዮን ዶላር ሊከፍለኝ ይገባል አለ፡፡ በፌስ ቡክ ድረገፅ 48 ሚሊዮን ወዳጆችን ያፈራው ተዋናዩ፤ የፌስቡክን ተወዳጅነት በመጨመር የሚስተካከለኝ የለም ሲል ለ“ኢንተርቴይመንት ዊክሊ” ተናግሯል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ብሔረሰቦች የሐዘን ሥርአት ላይ ያተኮረ የሥዕል አውደርእይ ዛሬ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት የሚቀርበውን የአንድ ቀን የኢንስታሌሽን ሥእሎች የሚቀርቡበት አውደርእይ ያዘጋጁት ትምህርት ቤቱ እና ኑሮዋን ኖርዌይ ባደረገችው ኢትዮጵያዊት ሠዐሊ ማህሌት ኦግቤ ሀብቴ…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድን 1500ኛ ዓመት ልደት የተመለከተ አውደጥናት ዛሬ እንደሚካሄድ በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ ማህበረ ቅዱሳን አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከጧቱ 2፡30 እስከ 11፡30 በግዮን ሆቴል በሚደረገው የአንድ ቀን አውደጥናት የቅዱስ ያሬድ ልደትና የምናኔ ሕይወት፣ ዜማና…
Rate this item
(3 votes)
የፋሽስት ኢጣሊያን ወረራ በመቃወም በ1928 ሐምሌ 22 ሰማእት የሆኑትን ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ተንተርሶ በደራሲ ፀሐይ መልአኩ የተፃፈው ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ ምርቃት በአንድ ሳምንት ተራዘመ፡፡ ግንቦት 11 ቀን 2005 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ትያትር ቤቱ ሊመረቅ የነበረው መጽሐፍ ምርቃት ወደ ግንቦት…
Rate this item
(0 votes)
ገነት ንጋቱ የኪነጥበበ ፕሮሞሽን እና ፊልም ፕሮዳክሽን በደራሲና አዘጋጅ ገነት ንጋቱ የተሰራውን “ሐማርሻ” ፊልም እንደሚያስመርቅ አስታወቀ። ድርጊታዊ የሆነው የ95 ደቂቃ የቤተሰብ ፊልም ተሠርቶ እስኪጠናቀቅ አንድ ዓመት ወስዷል፡፡ ግንቦት 18 በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች በማግስቱ ግንቦት 19 ከምሽቱ 11 ሰዓት…