ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ብሔረሰቦች የሐዘን ሥርአት ላይ ያተኮረ የሥዕል አውደርእይ ዛሬ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት የሚቀርበውን የአንድ ቀን የኢንስታሌሽን ሥእሎች የሚቀርቡበት አውደርእይ ያዘጋጁት ትምህርት ቤቱ እና ኑሮዋን ኖርዌይ ባደረገችው ኢትዮጵያዊት ሠዐሊ ማህሌት ኦግቤ ሀብቴ…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድን 1500ኛ ዓመት ልደት የተመለከተ አውደጥናት ዛሬ እንደሚካሄድ በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ ማህበረ ቅዱሳን አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከጧቱ 2፡30 እስከ 11፡30 በግዮን ሆቴል በሚደረገው የአንድ ቀን አውደጥናት የቅዱስ ያሬድ ልደትና የምናኔ ሕይወት፣ ዜማና…
Rate this item
(3 votes)
የፋሽስት ኢጣሊያን ወረራ በመቃወም በ1928 ሐምሌ 22 ሰማእት የሆኑትን ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ተንተርሶ በደራሲ ፀሐይ መልአኩ የተፃፈው ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ ምርቃት በአንድ ሳምንት ተራዘመ፡፡ ግንቦት 11 ቀን 2005 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ትያትር ቤቱ ሊመረቅ የነበረው መጽሐፍ ምርቃት ወደ ግንቦት…
Rate this item
(0 votes)
ገነት ንጋቱ የኪነጥበበ ፕሮሞሽን እና ፊልም ፕሮዳክሽን በደራሲና አዘጋጅ ገነት ንጋቱ የተሰራውን “ሐማርሻ” ፊልም እንደሚያስመርቅ አስታወቀ። ድርጊታዊ የሆነው የ95 ደቂቃ የቤተሰብ ፊልም ተሠርቶ እስኪጠናቀቅ አንድ ዓመት ወስዷል፡፡ ግንቦት 18 በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች በማግስቱ ግንቦት 19 ከምሽቱ 11 ሰዓት…
Rate this item
(1 Vote)
በዮሐንስ ሞላ የተደረሱ ሰባ ሁለት ግጥሞች የተካተቱበት “የብርሐን ልክፍት” የግጥም መጽሐፍ ከትናንት ወዲያ ተመረቀ፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል የተመረቀው ባለ 107 ገፅ መጽሐፍ ለሀገር ውስጥ ገበያ በ28 ብር ለውጭ ሀገራት ደግሞ በ18 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ዱም ሚዲያና ፕሮሞሽን ወርሃዊ የሥነ ጽሑፍ ምሽቱን ትናንት አቀረበ፡፡ ከምሽቱ 11 ሰዓት “ብእር በዜማ” በሚል ርእስ በአምባሳደር መናፈሻ የቀረበው ወርሃዊ የሥነጽሑፍ ምሽት በከረምቤ ባሕላዊ የሙዚቃ ቡድን ጣእመዜማዎች የታጀበ ነው፡፡ በምሽቱ አልአዛር ሳሙኤል፣ ምልዕቲ ኪሮስ፣ ሰለሞን ሰሀለ፣ ሰናይት አበራ፣ ገነት አለባቸው፣…