ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 15 June 2013 11:38

ዘ ሮክ የአመቱ ትርፋማ ተባለ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዘ ሮክ ዘንድሮ በተወነባቸው ፊልሞች ከ1.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ በማስገኘት የሚስተካከለው አለመገኘቱን ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገበ፡፡ ፕሮፌሽናል የነፃ ትግል ስፖርተኛ የሆነውና በሙሉ ስሙ ድዋይን ጆንሰን ተብሎ የሚታወቀው ዘ ሮክ፣ ላለፉት 16 ሳምንታት በቦክስ ኦፊስ የገቢ ደረጃ ከአንድ እስከ 10 ባለው…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የፊልም ዲያሬክተር ጄ ጄ አብርሃምስ በ‹‹ስታር ትሬክ ኢንቱ ዳርክነስ›› ፊልም ባገኘው የገቢ ስኬት የጆርጅ ሉካስ ፊልም የነበረውን ስታርዋርስ 7ኛ ክፍል እንዲሰራ መዋዋሉን ዋሽንግተን ታይምስ ዘገበ፡፡ በጂን ሮደንበሪ በተደረሰው የስታር ትሬክ መፅሃፍ ላይ ተመስርቶ የተሰራውና የስታር ትሬክ የተሰኘ ፊልሞች ፍራንቻይዝ…
Rate this item
(0 votes)
የሠአሊ አዳምሰገድ ሚካኤል የሥእል አውደርእይ ከትናንት በስቲያ ተከፈተ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም የተከፈተው አውደርእይ እስከ መጪው ረቡዕ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በምስጋና አጥናፉ ተጽፎ ዳይሬክት የተደረገውና በፓስፊክ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “ጥቁር እና ነጭ” ፊልም የፊታችን ሰኞ በብሔራዊ ትያትር ከቀኑ በ11 ሰዓት ይመረቃል፡፡ በዚህ የቤተሰብ ፊልም ላይ ሙሉአለም ታደሰ፣ እመቤት ወልደገብርኤል፣ ማክዳ አፈወርቅ እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የሉሲ አካዳሚ ተማሪዎች በየክፍላቸው ንዑስ ቤተመፃሕፍት አቋቋሙ። የሕፃናትንና ታዳጊ ወጣቶችን የንባብ ባህል ለማዳበር የተቋቋሙትና ትላንት የተመረቁት የየክፍሉ አብያተ መጻሕፍት በዝነኛ ሰዎች ስም ተሰይመዋል። ከ1ኛ-5ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ያቋቋሙት ቤተመጻሕፍት በደራሲ ሜሪ ጃፋር ስም የተሰየመ ሲሆን ቤተመጻሕፍቱን…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ፣ ደራሲና ጸሐፌ ተውኔት ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ የተዘጋጀው “ፍልስምና ፫” የተሰኘው መፅሃፍ ለንባብ በቃ፡፡ በቃለ ምልልስ መልክ በተዘጋጀው መጽሐፍ ውስጥ ስምንት ባለሙያዎች የተካተቱ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ኬሚካል ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ፣ በቀለማት ፍልስፍናና ሥነ ልቦናዊ ማንነታቸው፣ ተፊሪ ንጉሤ በገዳ ሥርአት፣ በዋቂፈናና ኢሬቻ፣…