ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ብሉ ኦሽንና ናይት ክለብ በመሪ ሲኤምሲ አካባቢ ተከፈተ፡፡ ክለብ ቪ አይ ፒ ሰርቪስ ያለው መስተንግዶ ጋር የሚሰጥ ከ 70 በላይ ለሰራተኞች እድል እንደፈጠረ በተመጣጣኝ አገልግሎት የተለያዩ ባህላዊና የውጪ አገር ምግቦች ያቀርባል በተለይ አርብና ቅዳሜ በዲጄ ሳሚ ይቀርባል፡፡ ብሉ ኦሽን ናይት…
Rate this item
(1 Vote)
በፋሲል አስማማው ተፅፎ በደረጀ ደመቀ የተዘጋጀው “ጀንኖ” የተሰኘ አዲስ ፊልም ዛሬ በሐዋሳ ከተማ እና በሌሎች ክልል ከተሞች ይመረቃል። በጵንኤል ፕሮሞሽንና ማስታወቂያ ድርጅት ፕሮዱዩሰርነትና በታምሩ ብርሃኑ ፕሮዳክሽን የተሠራው ፊልሙ፣ የሮማንቲክ ኮሜዲ ዘውግ ሲኖረው አልጋነሽ ታሪኩ፤እንቁስላሴ ወርቅ አገኘሁ፣ዘነቡ ገሠሠ፣ ደረጀ ደመቀና ተመስገን…
Rate this item
(1 Vote)
የኮንሶ ባሕላዊ ቅርሶች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዓለምአቀፍ ቅርስ ሆነው የተመዘገቡበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ ፌስቲቫል በመጪው ሳምንት እንደሚካሄድ በደቡብ ብሔራዊ ክልል ሰገን ዞን የኮንሶ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ከሰኔ 21 እስከ 23 በካራት ከተማ የሚካሄደውን ፌስቲቫል አስመልክቶ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያውያን የዲሞክራሲ እና የነፃነት ትግል ላይ ተንተርሶ የተፃፈው “የአሲምባ ፍቅር” መጽሐፍ ዛሬ እንደሚመረቅ ሜሮኢ መልቲሚዲያ አስታወቀ፡፡ 448 ገፅ ያለውን መጽሐፍ የደረሱት ካህሳይ አብርሃ ብስራት ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ እና ግንባር (ኢህአፓ/ኢህአሠ) ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ላይ ተመስርቶ የተፃፈው መጽሐፍ የሚመረቀው መስቀል…
Rate this item
(0 votes)
በአስራት አብርሃም የተሰናዳውና “ፍኖተ ቃየል” በሚል ርእስ “የኢትዮጵያን ፖለቲካ ሽርፍራፊ ገፆች” የሚያሳየው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ 199 ገፅ ያለው መጽሐፍ የተቃዋሚ ኃይሎችን አሰላለፍ፣ የርእዮተዓለማዊ ትግልን፣ ሕወሓትንና ሌሎችን የተመለከቱ ርእሰ ጉዳዮች አካቷል፡፡ የመጽሐፉ መሸጫ ዋጋ 45 ብር ነው፡፡ አዘጋጁ አቶ አስራት ካሁን…
Rate this item
(0 votes)
“ኬሮ” የተሰኘው የድምፃዊት ቢጢቅ እምላዕሉ የሙዚቃ አልበም ለገበያ ቀረበ፡፡ አስራ አራት ዘፈኖች የተካተቱበት አልበም መጠርያ ወላይትኛ ሲሆን አስሩ ዘፈኖች የአማርኛ፣ አራቱ ዘፈኖች ደግሞ የእንግሊዝኛ ናቸው፡፡ ሉሽስ መልቲ ፕሮዳክሽን አሳትሞ አምባሰል ሙዚቃ ቤት እያከፋፈለ የሚገኘውን አልበም ግጥሞች ማትያስ ይልማ፣ ዲጄ ዊሽ፣…