ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“የፍቅር ኬምስትሪ” ተመረቀ፤ “የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ገመና” ለንባብ በቃ በቶሌራ ፍቅሩ ገምታ የተፃፈው “Raayyaa Dhugaa” የተሰኘ የኦሮምኛ ረዥም ልቦለድና የሙሉጌታ ጌቱ “ሰይጣን አሳስቶኝ” የአማርኛ የግጥም መድበል ዛሬ እና ሰኞ በፑሽኪን አዳራሽ እንደሚመረቁ ተገለፀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት በማዕከሉ ፑሽኪን አዳራሽ የሚመረቀው…
Rate this item
(0 votes)
“የአማርኛ ፊደልን ስለማሻሻል” በሚል ርእስ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ለሦስት ሰዓታት የሚዘልቅ ውይይት በብሔራዊ ቤተመፃሕፍት አዳራሽ እንደሚያካሂድ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ። ከአሁን ቀደም በርእስ ጉዳዩ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁር ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፣ የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ ውይይቱን…
Rate this item
(17 votes)
በናፖሊዮን ሂል የተፃፈው “The 17 principles of success” የተሰኘ የስኬት መርሆዎችን የያዘ መፅሃፍ “17ቱ የስኬታማ ህይወት ምስጢራት” በሚል በፋንታሁን ሃይሌ ተርጓሚነትና በእስክንድር ስዩም አርታኢነት ለንባብ በቅቷል፡፡ ተርጓሚው በመፅሃፉ መቅድም ላይ ባሰፈረው መልዕክት “የዚህ መፅሃፍ አንባቢ ስኬታማ መሆንን አጥብቆ ይሻ እንደሆነ…
Rate this item
(4 votes)
በዘመድኩን አበራ ተደርሶ የታተመው “የምስጢሩ ጦስ” የተሰኘ ረዥም ልብወለድ መፅሃፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ 183 ገፆች ያሉት መፅሃፉ፤ “ቅድመ ታሪክ” በሚል ጀምሮ “ድህረ ታሪክ” በሚል የሚጠናቀቅ ሲሆን ዋጋው 46 ብር ነው፡፡ “የቺቺኒያ ምስጢራዊ ሌሊቶች” የሚል ሥራ ያስነበበው ደራሲው “ግዮናዊት” የሚል ቀጣይ…
Rate this item
(80 votes)
“The 48 Laws of power” የተሰኘው የሮበርት ግሪን መፅሃፍ “48ቱ የአሸናፊነት ሚስጥራት” በሚል በእስክንድር ስዩም ተተርጉሞ ለንባብ በቅቷል፡፡ በ48 ምስጢሮች የተከፋፈለው መፅሃፉ፤ “ከአለቃይ በልጠህ ለመታየት አትሞክር”፣ “በሌሎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን እወቅበት”፣ “ፍላጐትህን ላገኘኸው ሁሉ በግልፅ አትናገር”፣ “ሁሌም ከደሙ ንፁህ ለመሆን…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበርና በብርሐንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በጋራ አስተዳደር ተዟዟሪ ሂሳብ ለህትመት የበቃው ‹‹ፍቅርና ተስፋ›› የተሰኘው የተሾመ ወልደሥላሴ ረጅም ልቦለድ፣ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ ልቦለዱ፣ ከ1960ዎቹ ጀምሮ የነበረውን የሀገሪቱን ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ባህላዊና ሥነልቦናዊ ጣጣዎችን በመተረክ፣ ለገነገኑ ሀገራዊ ችግሮች መፍትሔ የሚጠቁም አስተሳሰቦች…