ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Tuesday, 20 February 2024 00:00

"ዶቃ" አሸነፈ !!

Written by
Rate this item
(0 votes)
በቅድስት ይልማ ተዘጋጅቶ በማህደር አሰፋ ፕሮዲዩስ የተደረገው ዶቃ ልብ አንጠልጣይ ፊልም "Los Angeles”ከተማ ውስጥ በተዘጋጀው በፓን አፍሪካን ፊልም ፌስቲቫል ላይ ተሳትፎ በ" Audience Choice Awards” አሸናፊ መሆን ችሏል::በአፍሪካዊያን የጥበብ ስራዎች ላይ ትኩረትን ያደረገው ፓን አፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል ከ32 ዓመታት በፊት…
Rate this item
(0 votes)
በራሱ ስም በተሰየመው የመጀመሪያ አልበሙ የአፍሪካ ጃዝ አባት ከሆኑት ከአንጋፋው ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ ጋር በመጣመር “ዓይፈራም ጋሜ”ን ያስኮመኮመን አርቲስት ጀምበሩ ደመቀ፤ በቅርቡ “እሳቱ ሰ” የተሰኘ ሁለተኛ አልበሙን ለአድማጭ እንደሚያደርስ ተገለጸ፡፡ ጀምበሩ በቅርቡ ከኡኖ ጋር ባቀነቀነው “ተፍ ተፍ” በተሰኘው ነጠላ ዜማው፣…
Rate this item
(1 Vote)
10 አገር አቀፍ ኮንሰርቶችን ለማቅረብ ማቀዳቸውን ገልጸዋልየሃይንከን ኢትዮጵያ ብሔራዊ ብራንድ የሆነው ዋልያ ቢራና ዝነኛው ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ፣ ዜማ ደራሲና አቀናባሪ ሮፍናን ኑሪ፤ “ዘጠኝ” በተሰኘ የሙዚቃ አልበም ላይ አጋርነታቸውን በማራዘም፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ስምምነት ፈጽመዋል፡፡ዋልያ ቢራና ሮፍናን አጋርነታቸውን ለቀጣይ 18 ወራት እንደሚቀጥሉ…
Rate this item
(0 votes)
ሕፃናት ጸሐፍት ዛሬ መጻሕፍቶቻቸውን በጋራ ያስመርቃሉበከተማችን በየዓመቱ በጉጉት የሚጠበቀው ንባብ ለሕይወት ለተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው የሚያዘጋጀው ”ተማሪ ፌስት” የተሰኘ ትምህርታዊና አዝናኝ ፌስቲቫል ዛሬና ነገ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ “ተማሪ ፌስት” የተለያዩ ገፅታ ያላቸው ፕሮግራሞች ተቀናጅተው በአንድ መድረክ የሚቀርቡበት የቤተሰብ መርሃ ግብር ሲሆን፤ ከፕሮግራሞቹም…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ 100 ዓመት በነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ በተጻፈው “መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር” መጽሐፍ ላይ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከልና ተወዳጅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የሚያስተባብሩት ውይይት እንደሚካሔድ፣ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አስታወቀ፡፡ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጉለሌ…
Rate this item
(2 votes)
በሃገራችን በጃዝ ሙዚቃ ዘርፍ ከ50 ዓመታት በላይ የሚታወቀው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ (የክቡር ዶ/ር)፣ ከአድናቂዎቹ ጋር የሚገናኝበትና እራት የሚበላበት ልዩ ምሽት መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡የታዋቂ ኤቨንት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሳሙኤል አበራና የጃዝ ንጉስ ሙላቱ አስታጥቄ፣ የእራት ምሽቱን አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Page 3 of 315