ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በታገል አምሣል የተፃፈው “ሱቱኤል - የምስጢራዊቷ ምድር ትንሣኤ” የተሰኘው መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ የልሳን ግእዝ መምህርና ደራሲ ዐቢይ ለቤዛ “ከሌላ ዕይታ” በሚል ርዕስ ስለመጽሐፉ በሰጡት አስተያየት፤ “ፅሁፉ በፖለቲካና ምጣኔ ሀብት ቀውስ ውስጥ ለወደቁና መካከል ላይ ላሉት ሀገሮች ሁነኛ የለውጥ ቁልፍ…
Rate this item
(1 Vote)
 ሰምና ወርቅ ኢንተርቴይንመንት የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ “መፅሐፍት የህይወት ቅመም ናቸው” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የመፅሐፍት አውደ ርዕይ ከትላንት በስቲያ በመገናኛ አደባባይ ተከፈተ፡፡ ከቦሌ ክ/ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ጋር በትብብር በተዘጋጀው የመፅሀፍት አውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
 ውብ፣ ቀላልና ጊዜ ቆጣቢ የአማርኛ ቃላት አፃፃፍ ማስተማሪያ መጽሔት በገበያ ላይ ዋለ፡፡ የ“የፅሕፈት ፋና” በማንኛውም ዕድሜና የእውቀት ደረጃ ለሚገኙ ሁሉ የሚጠቅም የአፃፃፍ ክህሎት የሚያዳብሩ ይዘቶችንና መልመጃዎችን ማካተቱ ታውቋል፡፡ የማስተማሪያ መጽሔቱ አዘጋጅ ለረጅም ጊዜ ያካበቱትን እውቀት ያፈሰሱበትና በዘርፉ ስመጥር ምሁራን ከሽፋን…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የተወዛዋዦች የጥበብ ማኅበር ተመስርቶ በይፋ ስራ መጀመሩን የማኅበሩ ሃላፊዎች አስታወቁ። ማኅበሩ ባለፈው ማክሰኞ ረፋድ ላይ በፈንድቃ የባህል ማዕከል በሰጡት መግለጫ፤ የውዝዋዜ ሙያ እንደ ማንኛውም ሙያ የተከበረ ቢሆንም እስከዛሬ ትኩረት ተነፍጐታል፤ ይህንን ሙያና ሙያተኛ ለመጠበቅና ለማክበር ማኅበሩን መስርተናል ብሏል፡፡ ውዝዋዜ…
Rate this item
(0 votes)
መቀመጫውን በባህርዳር ከተማ ያደረገው ቤተልሄም ፊልምና ቴአትር አዘጋጅ፣ ድርጅት በመምህር ፊደለ ወርቅ ገበያ ተደርሶ የተዘጋጀውን “ክር አልባ መርፌ” የአንድ ሰው ቴአትር፣ ከነገ ወዲያ ሰኞ በአዶት ሲኒማ ያስመርቃል፡፡ ቴአትሩ በራሳችን ህይወት ያሉ እንከኖችን እየነቀሰ የሚተችና የሚያስተምር ሲሆን ቀደም ሲል በባህርዳር ለእይታ…
Rate this item
(0 votes)
 በዶ/ር ቸርነት ገ/ክርስቶስ የተፃፈውና ሀኪምንና ህክምናን ማህበረ ፖለቲካንና ሳይንስን ያጣመረው “ዲባቶ” የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሐፉ ዛሬ ሳር ቤት አካባቢ በሚገኘው ኪንግስ ሆቴል ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ እንደሚመረቅ የምርቃቱ አዘጋጅ ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት አስታወቀ፡፡በሥነስርዓቱ ላይ በመፅሐፉ ላይ ውይይት የሚደረግ ሲሆን የተለያዩ…
Page 10 of 244