ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እና በሄኖክ የእታገኝ ልጅ አዘጋጅነት በየወሩ የሚቀርበው “ቃልና ቀለም” ወርሃዊ የሥነ ጥበብ ምሽት የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ትያትር ይጀመራል፡፡ በዚህ የጥበብ ምሽት አንጋፋና ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን፤ ጋዜጠኛና ገጣሚ ተፈሪ ዓለሙ፣…
Rate this item
(1 Vote)
 እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጐተ ኢንስቲትዩትና ከብሔራዊ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ”የህያው ፈለግ” መጽሐፍ ላይ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይት የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት ዶ/ር ሰለሞን ይርጋ ሲሆኑ፤ በውይይቱ ላይ ፍላጐት…
Rate this item
(0 votes)
 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር በሆኑት ደራሲ ሙሉጌታ አረጋይ የተደረሰው “አብራክ” የተሰኘ መፅሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ምሁሩ የጀርመን የራዲዮ ድምፅን ጨምሮ በአገር ውስጥና በውጭ ባሉ የመገናኛ ብዙኃን ሃሳባቸውን ሲያቀርቡ፣ ሲከራከሩና ሲሟገቱ የቆዩ ሲሆን ይህንኑ ተሞክሯቸውን በልቦለድ መልክ እንደጻፉት በመጽሐፉ…
Rate this item
(0 votes)
 በወጣቱ ደራሲና ኮምፒዩተር ኢንጂነር ሚካኤል አስጨናቂ የተጻፉ ከ20 በላይ ወጎችን አካትቶ የያዘው “ተቤራ እና ሌሎችም” የተሰኘ የወግ መድበል ለንባብ በቃ፡፡ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒዩተር ምህንድስና በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ፣ በኮምፒዩተር ምህንድስናና በኔትወርክ ኢንጂነሪንግ ሙያ እየሰራ የሚገኘው ወጣቱ፤ ”የነፍስ ጥሪው የሆነውን ስነ ፅሁፍ…
Rate this item
(0 votes)
 በፀሐፊና አዘጋጅ ሲሳይ ክፍሌ የተሰናዳው “የፕላስቲክ ውዳቂን ወደ ጥቅም በመቀየር የአካባቢ ብክለትን መቀነስ (የፕላስቲክ ውዳቂ አያያዝ መመሪያ)” መፅሐፍ በሳምንቱ መጀመሪያ መውጣቱ ተገለጸ፡፡መፅሐፉ ዓለም አቀፍ ችግር የሆነውንና ለብዙ መቶ ዓመታት የማይበሰብሰውን ፕላስቲክ እንዴት መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚቻል ተግባራዊ ትምህርት ይሰጣል…
Rate this item
(0 votes)
 በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የተለያዩ ፍልስፍናዊ ፅሁፎችን በማስነበብ የሚታወቀው ደራሲ ብሩህ ዓለምነህ፤ ‹‹ፍልስፍና ፫›› የተሰኘ አራተኛ መፅሐፉን ለገበያ አቀረበ፡፡ መጽሐፉ፤ ‹‹የባህልና ትውፊት ተቋም የሆነችው ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ በኢትዮጵያ የህዳሴና የዘመናዊነት ፕሮጀክት ውስጥ በባለቤትነት የማትሳተፍ ከሆነ ወደፊት የሚገጥማትን ፈተና፣ እንዲሁም ሠሞነ ሕማማት…
Page 7 of 244