ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ኤሊያስ አድቨርታይዚንግ ፕሮሞሽንና ኤቨንት” ከኢትዮ ኤርትራ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር በመተባበር በመጪው ጥር 11 ቀን 2011 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል የኢትዮ-ኤርትራ የሙዚቃ ኮንሰርትን እንደሚያዘጋጁ ታውቋል፡፡ አዘጋጆቹ ባለፈው ረቡዕ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል በሰጡት መግለጫ፤ የሙዚቃ ኮንሰርቱ ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች በፖለቲካዊ ቀውስ…
Rate this item
(1 Vote)
 22 ዓይነት አዳዲስ መፅሐፍትን አሳትሞ አስመርቋል ዋና መቀመጫውን በአሜሪካ ሚኒሶታ ያደረገውና እ.ኤ.አ በ2003 ዓ.ም በኢትዮጵያ የተመሰረተው “ኢትዮጵያ ሪድስ” (ኢትዮጵያ ታንብብ) የተሰኘ በጎ አድራጎት ድርጅት ያሳተማቸውን 22 ዓይነት አዳዲስ መጽሐፍት ባለፈው ማክሰኞ በወመዘክር ያስመረቀ ሲሆን ከ55 ሺህ በላይ የህፃናት መፅሐፍትንም ለት/ቤቶች…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ እያሱ ገብረመስቀል የተጻፈው “ሥውር መፈንቅለ መንግስትና የዐቢይ ቀጣይ ስጋቶች” የተሰኘው መፅሐፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል፡፡ ከዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ማግስት የተከሰቱትን አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታዎች የሚቃኘው መጽሐፉ፤ በዋናነትም በዶክተሩ ህልምና ራዕይ፣ በህዝቡ የድጋፍ ምንጮች፣በመደመር እሳቤ፣ በይቅርታና ይቅርታው በወለደው ቅሬታ፣…
Rate this item
(4 votes)
 በናፖሊዮን ሂል “Think and Grow Rich” በሚል ርዕስ የተፃፈው የስኬታማነት ሳይንስ መፅሐፍ በተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ “አስብና ክበር” በሚል አዛማጅና ነፃ ትርጉም፣ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡ ከሞተ 50 ዓመታትን ያስቆጠረው ደራሲ ናፖሊዮን ሂል፣ የስኬታማነት ሳይንስ ወይም ስነ - ስኬት…
Rate this item
(0 votes)
 በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዘርፍ የሰለጠኑ ተማሪዎች ዛሬ ይመረቃሉ ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ከ “ያ ትውልድ” እስከ “ኢትዮጵያ ሆይ” በተሰኙት የክፍሉ ታደሰ መፅሀፍት ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ፣ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ…
Rate this item
(0 votes)
6ኛው ዙር የጉዞ አድዋ ተጓዦች ምዝገባ ትላንት ተጀምሯል ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ለሰራዊታቸው የክተት አዋጅ ያወጁበት 123ኛ አመት፣ ትላንት ምሽት በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የተዘከረ ሲሆን 6ኛው ዙር ጉዞ አድዋ ምዝገባም ተጀምሯል፡፡ አፄ ምኒልክ ፋሽስት ጣሊያንን ለመዋጋት ለሰራዊታቸው የክተት አዋጅ ያወጁትና…
Page 1 of 233