ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር ነገ ጧት በብሔራዊ ትያትር ስቱዲዮ አዳራሽ የአመራር አባላት እንደሚመርጥ አሳወቀ፡፡ በደራሲ የምወድሽ በቀለ ፕሬዚዳንትነት የሚመራው የአሁኑ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አመራር ለሁለተኛ ጊዜ መወዳደር እንደሚችልና የተጓደሉ አመራሮችን ለመምረጥም መታቀዱን ከማህበሩ የተገኘው መግለጫ ያስረዳል፡፡ ከምርጫው ሌላ መደበኛ የኪነጥበብ…
Read 3031 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬ ተፎ የተዘጋጀው ..የተሳሳተ ጥሪ.. ፊልም ከነሀሴ 7 ጀምሮ ለሕዝብ መቅረብ የሚጀምር ሲሆን ፊልሙ ነሀሴ 9 ቀን በብሔራዊ ትያትር ቤት እንደሚመረቅ ገበያኑ ኢንተርቴይመንት አስታወቀ፡፡ የ105 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልም፤ ሰኞ ነሀሴ 9 ከቀኑ 11 ሲመረቅ የመግቢያ ትኬት…
Read 3329 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቀድሞው ..የአዲስ ነገር.. ጋዜጠኛ መሐመድ ሰልማን የቀረቡ ልዩ ልዩ ወጎችና የጉዞ ማስታወሻዎችን የያዘ መጽሐፍ በቀጣዩ ሳምንት ለንባብ ይበቃል፡፡ ..ፒያሳ፣ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ.. የሚል ርዕስ የተሰጠው ይህ መጽሕፍ በአመዛኙ በቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ ላይ ቀርበው በስፋት የተነበቡ ወጎችና የጉዞ ማስታወሻዎችን ከአዳዲስ…
Read 3644 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ ተስፋዬ ሽመልስ የተዘጋጀው ..ሰማያዊ ዐይን.. የተሰኘው ትያትር መታየት የጀመረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት ነገ ከሰዓት በኋላ ክብረ በዓል እንደሚኖር አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገልል፡፡ በቅርቡ የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀው ውድድር ትያትሩ የተሸለመ ሲሆን ክብረ በዓሉ ይህንኑ በማስመልከት ጭምር እንደተዘጋጀ…
Read 3409 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..መሰረታዊ ሳይንስ.. ለገበያ ቀረበደራሲ እና የወግ ፀሐፊ መስፍን ኃብተማርያም ..ብልጧ ዝንጀሮ.. የሚል አዲስ የሕፃናት መሐፍ ለንባብ አብቅቷል፡፡ በጀርባ በኩል The Rich Man and The Singer የሚል ሌሎች የሕፃናት ታሪኮችን የያዘው መሐፍ ዋጋ 22 ብር ነው፡፡ በአማርኛው 27 በእንግሊዝኛውም የእነዚሁኑ ትርጉም…
Read 4498 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሙሉ ስሙ ከርቲስ ጃክሰን ተብሎ የሚጠራው ጥቁር አሜሪካዊው ራፐርና የፊልም ተዋናይ 50 ሴንት፤ ..ሃብታም መሆኔ ነፃነት ሰጥቶኛል.. ሲል ለፋይናሻል ታይምስ መጽሔት ተናገረ፡፡ ..ቺታሪ ቪዥን.. የተባለ የፊልም ኩባንያ በ200 ሚሊዮን ዶላር ያቋቋመው ፊፍቲ ሴንት፤ ሙዚቃውን ወደ ጐን በመተው በፊልም ስራ መጠመዱን…
Read 4078 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና