ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬ ተፎ የተዘጋጀው ..የተሳሳተ ጥሪ.. ፊልም ከነሀሴ 7 ጀምሮ ለሕዝብ መቅረብ የሚጀምር ሲሆን ፊልሙ ነሀሴ 9 ቀን በብሔራዊ ትያትር ቤት እንደሚመረቅ ገበያኑ ኢንተርቴይመንት አስታወቀ፡፡ የ105 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልም፤ ሰኞ ነሀሴ 9 ከቀኑ 11 ሲመረቅ የመግቢያ ትኬት…
Read 3374 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቀድሞው ..የአዲስ ነገር.. ጋዜጠኛ መሐመድ ሰልማን የቀረቡ ልዩ ልዩ ወጎችና የጉዞ ማስታወሻዎችን የያዘ መጽሐፍ በቀጣዩ ሳምንት ለንባብ ይበቃል፡፡ ..ፒያሳ፣ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ.. የሚል ርዕስ የተሰጠው ይህ መጽሕፍ በአመዛኙ በቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ ላይ ቀርበው በስፋት የተነበቡ ወጎችና የጉዞ ማስታወሻዎችን ከአዳዲስ…
Read 3685 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ ተስፋዬ ሽመልስ የተዘጋጀው ..ሰማያዊ ዐይን.. የተሰኘው ትያትር መታየት የጀመረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት ነገ ከሰዓት በኋላ ክብረ በዓል እንደሚኖር አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገልል፡፡ በቅርቡ የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀው ውድድር ትያትሩ የተሸለመ ሲሆን ክብረ በዓሉ ይህንኑ በማስመልከት ጭምር እንደተዘጋጀ…
Read 3462 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..መሰረታዊ ሳይንስ.. ለገበያ ቀረበደራሲ እና የወግ ፀሐፊ መስፍን ኃብተማርያም ..ብልጧ ዝንጀሮ.. የሚል አዲስ የሕፃናት መሐፍ ለንባብ አብቅቷል፡፡ በጀርባ በኩል The Rich Man and The Singer የሚል ሌሎች የሕፃናት ታሪኮችን የያዘው መሐፍ ዋጋ 22 ብር ነው፡፡ በአማርኛው 27 በእንግሊዝኛውም የእነዚሁኑ ትርጉም…
Read 4630 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሙሉ ስሙ ከርቲስ ጃክሰን ተብሎ የሚጠራው ጥቁር አሜሪካዊው ራፐርና የፊልም ተዋናይ 50 ሴንት፤ ..ሃብታም መሆኔ ነፃነት ሰጥቶኛል.. ሲል ለፋይናሻል ታይምስ መጽሔት ተናገረ፡፡ ..ቺታሪ ቪዥን.. የተባለ የፊልም ኩባንያ በ200 ሚሊዮን ዶላር ያቋቋመው ፊፍቲ ሴንት፤ ሙዚቃውን ወደ ጐን በመተው በፊልም ስራ መጠመዱን…
Read 4188 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሻጊ የሬጌ ሙዚቃ የዓለም የሙዚቃ ገበያን ሰብሮ ለመግባት አልቻለም ሲል ተናገረ፡፡ ..ሰመር ኪንግስተን.. የተባለ አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ከወር በፊት ለገበያ ያበቃው ሻጊ፤ ለሬጌ የሙዚቃ አልበሞች ገቢ ማነስ የስፖንሰሮች እጥረት ዋንኛው ምክንያት መሆኑን ለኤምቲቪ ኒውስ ተናግሯል፡፡
Read 4170 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና