ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 09 October 2021 00:00
አፍሪካ ሰለብረቲስ” የባህል የኪነ ጥበብና የቢዝነስ ሳምንት ይካሄዳል
Written by Administrator
በመላው አፍሪካ የሚገኙ የጥበብ፣ የባህል፣ የቅርስና የቢዝነስ ሰዎች የሚሳተፉበት “አፍሪካ ሰለብሪቲስ” ልዩ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ለስምንት ቀናት ይካሄዳል፡፡የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን 2021 ዓ.ምህረትን የጥበብ፣የባህል፣ ቅርስና የቢዝነስ ዓመት አድርጎ በአጀንዳ 2063 ስር ማካተቱን ተከትሎ ይህ በርካታ ሁነቶች በአንድ ላይ የሚከወኑበት መርሃ…
Read 5999 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የታዋቂው የፊልም ባለሙያ ዳንኤል ክሬግ ወይም ጀምስ ቦንድ የመጨረሻ ፊልም እንደሆነ የተነገረለት “No time to die” የተሰኘውን አዲስ ፊልም፣ ሃይኒከን ኢትዮጵያ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ፊልም አፍቃሪያን ለእይታ አበቃ። ፊልሙ ትናንት በሸራተን አዲስ በተከናወነ የቀይ ምንጣፍ ሥነሥርዓት ዝነኛ አርቲስቶችና ታዋቂ ግለሰቦች…
Read 5992 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የእውቁ አፍሪካዊ አርቲስት ኮፍፊ አሊይድ ኮንሰርት ትላንት በክለብ አዲስ ተካሄደ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኮፍፊ ኦሊድ በተሰኘ የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ተወዳጁ አርቲስት አንቶን ክሪስቶፍ አጌፓ ሙምባ ኦሎሚዴ ትላንት በክለብ አዲስ ስራዎቹን አቅርቧል፡፡ በክለብ አዲስ አዘጃጅነት በተካሄደው በዚህ ኮንሰርት ላይ አንጋፋው አርቲስት…
Read 23409 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ2011 ዓ.ም ከከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ በመጀመሪያ ዲግሪ እውቅና ባገኘባቸው በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ እንዲሁም በማኔጅመንት የትምህርት አይነቶች በርቀት መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 8 ቀን 2014 ዓ.ም ቃሊቲ በሚገኘው ካፍደም ሲኒማ አዳራሽ አስመረቀ፡፡ ኮሌጁ በ2011 በአዲስ አበባ…
Read 23344 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሶስቱ ወንድማማች ደራያን አራት መፅሐፍት ዛሬ በብሔራዊ ቴአትር ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይመረቃሉ፡፡ ደራሲያኑ ወንድማማቾች እንድሪያስ ይዘንጋው፣ ዳዊት ይዘንጋውና ወሰንሰገድ ይዘንጋው የሚባሉ ሲሆን ከአራቱ ሁለቱ ማለትም “ይሁዳ መዳፎች” እና “ዕድወት” የተሰኙ ልቦለድ መፅሀፎች የደራሲ እንድሪያስ ይዘንጋው፣ “የተረሳች” እና ሌሎች የደራሲ ዳዊት…
Read 23548 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ጋዜጠኛ ሲሞን ሪቭ `one day in septmeber` በሚል ርዕስና በእውቁ ተርጓሚና ደራሲ ጥላሁን ግርማ አንጎ “ከሙኒክ ባሻገር” በሚል ወደ አማርኛ የተመለሰው አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ። መጽሐፉ በዋናነት በ1972 በሙኒክ ኦሎምፒክ በጥቁሩ መስከረም” የአሸባሪው ቡድን የተፈፀመውን ግድያና የእስራኤል የበቀል…
Read 18933 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና