ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለንባብ በቃበደራሲ ተዓምር ተ/ብርሃን የተሰናዳውና በተለያዩ ርዕስ ጉዳች የተፃፉ ልብወለድ ታሪኮችን የያዘ “ሞት ምቢና” ሌሎችም” የተሰኘ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ የተለያዩ ማህበራዊ ህይወቶችንና የህይወት ገፆቻችን ላይ የምንተገብራቸው ጉዳዮች በየርዕስ ርዕሱ ተሰንደው ተካተውበታል፡፡ 20 ያህል አጫጭር ታሪኮችን ባካተተው…
Read 10749 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
መፅሀፍ ዛሬ ይመረቃልበደራሲ አማን እንድሪስ ሽኩር የተሰናዳው “ሁለት ገፆች” መፅሀፍ ዛሬ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ መሳለሚያ እሳት አደጋ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ሴፓቶፖል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ በእለቱም የመፅሀፍ ዳሰሳ፣ ከመፅሀፉ የተመረጡ ገፆች ንባብ፣ግጥምና ሌሎችም ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡ…
Read 9003 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዳጉ ኮሙኒኬሽን ከቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀንን በኪነጥበብ ፌስቲቫል በኤግዚቢሽንና የአዕምሮ ጤና ላይ ባተኮረ ጉባኤ ሲያከብር ነው። በዚህ ፌስቲቫል አዕምሮ ጤና ላይ የሚያተኩሩና ለማህበረሰቡ ግንዛቤን የሚፈጥሩ የኪነጥበብ…
Read 12225 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ተርጓሚ ሰለሞን ዳኜ የተሰናዳውና በእውቁ አፍሪካዊ ፖለቲከኛና መሪ ቶማስ ሳንካራ ህይወትና ስራ ላይ የሚያጠነጥነው “ቶማስ ሳንካራ አጭር የፖለቲካ ህይወት ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ።“በዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ አንዱ የቤተሰባችንን አካል በታሪክ አጋጣሚ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆኑ የተነሳ የተለየ ጥቅም ለማግኘት እንዳያስ…
Read 12478 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዳንስ ጥበብ ባለሙያው ሽፈራው ታሪኩ ቢረጋ የተዘጋጀው ‹‹ያልታደለው ጥበብ›› የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቲያትር ይመረቃል፡፡ የምረቃ ስነስርዓቱ በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚከናወን ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ ‹ሃገሬ› እና ‹የህሊና ሙግት› የተሰኙ ሁለት የዳንስ ቅንብሮች ይገኙባቸዋል፡፡ የክብር…
Read 12256 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በትውልደ ኢትዮጵያዊ ነጋሽ አብድራህማን የተዘጋጀውና በ32 የዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ በእጩነት የቀረበው “ኩባ በአፍሪካ” (Cuba in Africa) የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአተር ለእይታ ይቀርባል፡፡ የ22 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ዘጋቢ ፊልሙ በዋናነት ኩባ ለአፈሪካ ነፃነት…
Read 10120 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና