ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 ዋትስ አውት ኦምኒ ሚዲያ ከሂልተን አዲስ አበባ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት “The Big Art Sale” የስዕል አውደ ርዕይ ሚያዚያ 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ላይ ተከፍቶ እስከ ምሽቱ 12፡00 እንደሚቆይ አዘጋጆቹ ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ በሂልተን ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Rate this item
(1 Vote)
በዳዊት አብረሃም የተሰናዱትና በመንፈሳዊ አስተምህሮ ላይ የሚያተኩሩት “ዕቅበተ እምነት በእንተ ነገረ ድኅነት” እና “ኦርቶዶክሳዊ ሥነ - ሰብእ” የተሰኙት መፅሀፍት ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ ይመረቃሉ፡፡ በመፅሀፍቱ ይዘት ላይ ትምህርትና ዳሰሳበሊቃውንት እንደሚቀርብም ታውቋል፡፡ “ዕቅበተ እምነት በእንተ ነገረ…
Rate this item
(1 Vote)
የፕሬዚዳንት መሀመድ ዚያድ ባሬ መራሹን ጦር ለመመከት የተሰማራው የ3ኛ ፓራ ኮማንዱ ብርጌድ ጦር አባል በነበሩትና በጦርነቱ ከተዋጉት አንዱ በሆኑት ደራሲ ሊባኖስ ገዳሙ የተፃፈው “ባትፈልገኝ እፈልግሃለሁ” የተሰኘ መፅሐፍ የዛሬ ሳምንት በወመዘክር ተመርቆ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሲሆን የወቅቱ…
Rate this item
(2 votes)
 የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ያዘጋጀው 4ኛው ብሌን የኪነ ጥበብ ምሽት “ዝክረ የኢትዮጵያ ጀግኖች” በሚል መሪ ቃል ማክሰኞ ሚያዝያ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአያትር ይካሄዳል፡፡ በዚህ በ4ኛ ጊዜ በሚካሄደው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ* ደ/ር በድሉ ዋቅጅራ*…
Rate this item
(1 Vote)
የደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋዬ አለነ ሥራ የሆነው “የመንጌ ውሽሚት” መፅሐፍ ለ3ኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በ2005 ዓ.ም በዚህ ወር ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ለንባብ የበቃው በወቅቱ እጅግ ተነባቢነትን ያተረፈው ይሄው መፅሐፍ ጣፋጭ የልጅነት ታሪኮችን የያዘ ሲሆን፤ በመፅሐፉ ላይ አስተያየት የሰጠው የ“ፒያሳ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና አዘጋጅ እሱባለው የኔነህ ተደራሶ በኤርፆር የቴአትር ፕሮዳክሽን የሚቀርበው “የባህር ወጥ” ቴአትር መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር በድምቀት ይመረቃል፡፡ ይህ የሙሉ ሰዓት ቴአትር ትኩረቱን በወቅታዊው የሀገራችን ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮቸ ላይ አድርጎ ወቅታዊ የህዝባችን…
Page 10 of 252