ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “በሁሉም ወረዳና ክፍለ ከተማ የማንበቢያ ቦታ እንዲኖር እሰራለሁ” - ም /ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ “ንባብ ለህይወት”ን በመላ አገሪቱ ለማካሄድ ታቅዷል አራተኛው ዙር “ንባብ ለህይወት” የመፅሐፍት ኤግዚቢሽንና የኪነ ጥበባት መድረክ ባለፈው ሐሙስ ረፋድ ላይ በኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ፡፡ በዘንድሮው ኤግዚቢሽን ላይ ከ200…
Rate this item
(0 votes)
በአድናን አሊ የተጻፈው “ቡርጃን” የተሰኘ የአጫጭር ታሪኮች መድበል ታትሞ ገበያ ላይ ውሏል፡፡ መጽሐፉ ሰሞኑን በተከፈተው “ንባብ ለሕይወት” አውደ ርዕይ ላይ እና በተለያዩ መጽሐፍት መደብሮች ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ በ156 ገጾች የተመጠነው መድበሉ፤ ዋጋው 76 ብር መሆኑ ታውቋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ለ8 ዓመታት በእስር ላይ ቆይቶ በቅርቡ የተፈታው ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ በማረሚያ ቤት ሳለ ያዘጋጀው “በዘመናት መካከል” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ለንባብ እንደሚበቃ ደራሲው ገልጿል፡፡ በ308 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ አንዷለም ለፕሬዚዳንት ኦባማ የፃፈውን ደብዳቤ፣ ለባለቤቱ የደረሰውን ግጥምና ሌሎች ፖለቲካዊ መጣጥፎችን አካትቶ የያዘ…
Rate this item
(0 votes)
 ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚያዘጋጀው ስምንተኛው ዙር የኪነ-ጥበብ ምሽት የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ መገናኛ ፓኖርማ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ቫምዳስ የመዝናኛ ማዕከል ይካሄዳል፡፡ በዚህ ምሽት ዶ/ር ሙሴ ያዕቆብ፣ የሥነ ጥበባት ተባባሪ ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን፣ አርቲስቶቹ ሰለሞን ቦጋለ፣ አዜብ ወርቁ፣…
Rate this item
(0 votes)
 ከአንድ ወር በፊት በጋለሪያ ቶሞካ በተከፈተው 26ኛው ዙር “ሕያው ስሜት” የተሰኘና በሰዓሊ ዳንኤል አስፋው 35 የስዕል ስራዎች ላይ ነገ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ውይይት ይካሄዳል፡፡ በውይይቱ ላይ በርካታ ሰዓሊያን፣ የስዕል አፍቃሪያንና ሰዓሊው የሚገኙ ሲሆን ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ ለውይይት የሚሆን የመነሻ ሀሳብ…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ ገጣሚና ጋዜጠኛ ኢሳያስ ልሳኑ የተሰናዱት “ቀዳሚ ቃል” የተሰኘ ራስን ስለማወቅና ስለመፈለግ በማተት ስነ-ምግባር ማጎልበት ላይ የተሰሩ ሀቲቶች የተካተቱበት “ቀዳሚ ቃል” መፅሀፍና “ቀናሁ በጨረቃ 2” እና “የሰንበት ወግ” የግጥምና የወግ ስብስብ መፅኀፍ የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል…
Page 9 of 235