ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ደራሲ፣ ጋዜጠኛና የባህል ተመራማሪ መምህር ካሕሳይ ገ/እግዚአብሔር ያዘጋጁት “ምስጢረ ፊደል ወትርጓሜሁ” (የፊደል ምስጢር ከእነ ትርጉሙ) የተሰኘ መፅሐፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ “ምስጢረ ፊደል፤ የግዕዝ ቋንቋና ፊደል ለሀገራችን ሥነ ፅሁፍ ባህል፣ ትውፊትና ታሪክ መሰረትና ምንጭ ብቻ ሳይሆን የጥንታዊ ሥልጣኔያችን መሰረት … እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ከብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር “ዘሩባቤል” በተሰኘው ልብ ወለድ መፅሀፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት ደራሲና ጋዜጠኛ አበረ አዳሙ ሲሆኑ…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ ዮሴፍ አባይ የተፃፈው “ደቂቀ ኢትዮጵያ” ረጅም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በስደት ህይወትና ፈተናዎቹ ላይ የሚያተኩር ሲሆን መቼቱን ዱባይና ኢትዮጵያ እንዳደረገ ለማወቅ ተችሏል “… ከሀገር ውጭ ባለኝ ቆይታ የኖርኩትን፣ ያየሁትን፣ ያሰላሰልኩትን፤ የሰማሁትን በስነ ፅሑፍ ለመግለፅ እንዲሁም የስደትን ጭንቀት፣…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲና ዳይሬክተር ህልዳና በላይነህ ተፅፎ በሰቨን ኤ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “ሲመት” ፊልም ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ ተሰርቶ ለመጠናቀቅ አምስት ዓመታትን የፈጀውና የ115 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልሙ፤ በዘመነ መሳፍን የአገዛዝ ሥርዓት ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን የጎንደር ነገስታት ልጆች…
Rate this item
(3 votes)
በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና ሥነልሳን መምህር በሆኑት፣ በዶ/ር ዳንኤል ጥሩነህ የተጻፈው “የተሰደደ ቃል” የተሰኘው የግጥም መድበል እየተነበበ ነው፡፡ በመድበሉ 70 ግጥሞች የተካተቱ ሲሆን፣ ግጥሞቹ እንደ ሀገር ያሉብንን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ህጸጾች በመንቀስ የሰላ ሂስን የሚሰነዝሩ ናቸው፡፡ መጽሐፉ በ48 ብር እየተሸጠ ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
 ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በክፍሉ ታደሰ “ኢትዮጵያ ሆይ ቅፅ 2” መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የአሀዱ ሬዲዮ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ አርታኢና ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠና…
Page 8 of 236