ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(4 votes)
በታዋቂው አሜሪካዊ ደራሲ ማርክ ትዌይን “The Man that Corrupted Hadleyburg” በሚል ርዕስ የተፃፈውና ተወዳጅነትን ያተረፈው መጽሐፍ፤ በተርጓሚ ሀይከል ሙባረክ “ከተሚቱን የሞሰናት ሰውዬ” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡ በ74 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ75 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(2 votes)
 በወጣቱ ገጣሚ ኑሮዬ አያሌው (ሉሲ) የተፃፉ ከ80 በላይ ግጥሞችን የያዘው “ቀስትና ደጋን” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ግጥሞቹ፤ በማህበራዊ ፖለቲካዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያጠነጥናሉ ተብሏል፡፡ በ95 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ54 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን ገጣሚው ቀጣይ መጽሐፉን…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ ዘካሪያስ ገ/ሚካኤል የተፃፉ 90 ያህል ግጥሞችን ያካተተው “እግዜርና ጥበቡ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ገጣሚ ዘካሪያስ በግጥሞቹ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ፍልስፍና ነክ ሀሳቦችን ዳስሷል፡፡ መጽሐፉ በቅርቡ የተመረቀ ሲሆን በ90 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ50 ብርና በ20 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በደቡብ ክልል የተለያዩ ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ ለሳምንታት የሚዘልቅ የተለያዩ ትርኢቶች እንደሚቀርቡ ፍካት ሰርከስ አስታውቋል፡፡ ‹‹2011 አረንጓዴ ፍካት ሰርከስ ተጓዥ ትርኢት፤ የፈጠራ ሥፍራ” በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሰው ይኸው ፕሮጀክት፤ ከ25 በላይ የፍካት ሰርከስ አባላት የሚሳተፉበት ሲሆን 14 የጐዳና ላይ ትርኢቶች እንደሚካሄዱ ታውቋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲ ሳህሉ አድማሱ የተዘጋጀው “የጨለማው መጋረጃ ሲቀደድ” የተሰኘ መፅሐፍ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ቤሊየር አካባቢ በሚገኘው አዲስ ቪው ኢንተርናሽናል ሆቴል ይመረቃል፡፡ የምረቃ ሥነ ስርዓቱ በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚታጀብ ሲሆን መፅሐፉም ይገመገማል ተብሏል፡፡መፅሐፉ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ…
Rate this item
(0 votes)
ከ20 በላይ ፊልሞች ለዕይታ ይቀርባሉ በተለያዩ የአውሮፓ አገራት የተሰሩና ዓለም አቀፍ ሽልማት ያገኙ ከ20 በላይ ፊልሞች ለእይታ የሚቀርቡበት የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል የፊታችን ሐሙስ በቫምዳስ መዝናኛ ይከፈታል፡፡ የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮችና የባህል ማዕከላት ዳይሬክተሮች ከትናንት በስቲያ በቫምዳስ የመዝናኛ ማዕከል በሰጡት መግለጫ፤ በፌስቲቫሉ…
Page 7 of 240