ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በሰምና ወርቅ ኢንተርቴይንመንት በየወሩ የሚካሄደው “ሰምና ወርቅ” የኪነ ጥበብ ምሽት 16ኛው ዙር የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በቫምዳስ የመዝናኛ ማዕከል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት፣ ዶ/ር አዲል አብደላ፣ ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ፣ ኮ/ል አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ አርቲስት ሀይሉ ፀጋዬ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር…
Rate this item
(0 votes)
የመዝናኛውን ኢንዱስትሪ ለማዘመን በዘርፉ የተሰማራው ማክ ኢንተርቴይመንት የመዝናኛ ማዕከሉን ዛሬ ያስመርቃል፡፡ ማዕከሉ በ6.5 ሚሊዮን ተገነባና ቴክኖሎጂው ያፈራቸውን የሙዚቃ መሳሪያዎችን ከውጭ በማስመጣት ለሽያጭ የሚያቀርብበት ሲሆን ጥራት ያላቸው ሁሉም የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የስቱዲዮ እቃዎች ማለትም ማይኮች፣ ሄድ ሴቶች፣ ሚክሰሮች ለሙዚቃ ኮንሰርት የሚያገለግሉ መብራቶችና…
Rate this item
(0 votes)
55 ተጓዦች የተሳተፉበትና ከሀረር እስከ አድዋ 61 ቀናት የፈጀውን ጉዞ የሚያስታውስና ተጓዦች በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ለማስታወሻ ያስቀሯቸው ፎቶዎች አውደ ርዕይ ዛሬ አመሻሽ ላይ ይጠናቀቃል፡፡ ሐሙስ 11፡00 ላይ በብሔራዊ ቴአትር አርት ጋለሪ የተከፈተው ይሄው አውደ ርዕይ፤ 61 ፎቶዎችን ያካተተ ሲሆን ተጓዦቹ ዛሬ…
Rate this item
(1 Vote)
የገጣሚ አሸናፊ ጌታህ (ዲያቆን) “ላንቺ ሲሆንማ” የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ዛሬ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በአቤል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ በምርቃት ሥነ ስርዓቱ ላይ በርካታ የኪነ ጥበብ ሰዎችና እንግዶች የሚታደሙ ሲሆን ገጣሚና ፀሐፌ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ፣ ደራሲ አፈወርቅ በቀለ፣ መምህር መሰረት አበጀ፣ ዶ/ር እሌኒ…
Rate this item
(1 Vote)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የ“18ቱ አደባባዩ ጋንጩርና ሌሎች የአደጋ ጉዳዮች” በተሰኘውና ከፍተኛ አቃቤ ህግ በሆኑት ይግረማቸው ከፈለኝ ወግደረስ መፅሀፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል።በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት መምህር…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ማረኝ ኃ/ማርያም ተደርሶ በአርቲስት ዮሐንስ አፈወርቅ የተዘጋጀው “ሰፈረ ጐድጓዳ” ሙዚቃዊ ቴአትር ባለፈው ረቡዕ ተመርቆ ለእይታ ቀረበ፡፡ በሰላምና መቻቻል ላይ ትኩረቱን አድርጐ የተዘጋጀውና ሁለት ጐራ ለይተው ሲናቆሩ የነበሩ ወገኖችን ታሪክ የሚዳስሰው ቴአትሩ በመጨረሻም ሁለቱ ወገኖች በሚያስማሟቸው ተስማምተውና ልዩነታቸውን አክብረው ወደመኖር…
Page 6 of 247