ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ስካይትራክስ የተባለው አለማቀፍ የአቪየሽን ዘርፍ ተቋም፣ የ2019 የፈረንጆች አመት የአለማችን ምርጥ የአውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያዎችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ላለፉት ስድስት ተከታታይ አመታት በአንደኛ ደረጃ ላይ ሆኖ የዘለቀው የሲንጋፖሩ ቻንጊ ዘንድሮም በቀዳሚነት ተቀምጧል፡፡ ተቋሙ በአለማችን በሚገኙ ከ550 በላይ አውሮፕላን ማረፊያዎች…
Rate this item
(0 votes)
 አድርገውት ከሆነ በእድሜ ልክ እስራት ሊቀጡ ይችላሉ የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ፣ ከሟቹ የሊቢያው አቻቸው ሙአመር ጋዳፊ 30 ሚሊዮን ዶላር ተቀብለዋል በሚል ከሰሞኑ የወጣውን ዘገባ ፍጹም ውሸት ነው ሲሉ በትዊተር ገጻቸው ማስተባበላቸው ተዘግቧል፡፡ሰንደይ ታይምስ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባው፤ ጃኮብ ዙማ…
Rate this item
(0 votes)
“ግጥም በበገና” አምስተኛ ዙር የስነ ፅሁፍ ምሽት የፊታችን አርብ በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ እንደሚካሄድ ኢጋ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ፡፡ በምሽቱ የበገና ድርደራ፣ የክራር ገረፋ፣ ግጥም፣ ህብረ ዝማሬ፣ ግለ ወግና የተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ ታውቋል፡፡ ኢጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የህፃናትና የአዋቂ የንባብ…
Rate this item
(1 Vote)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በሀሰን ኡመር አብደላ “ከጦቢያ ዘመን ተሻጋሪ መጣጥፎች” መፅሀፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ (ወመዘክር) ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሶሲዮሎጂ መምህር የሆኑት አቶ…
Rate this item
(1 Vote)
 እነዳዊት መለሰ፣ ሸዋንዳኝ ሃይሉ፣ ሳሚዳን ያቀነቅናሉ በጆርካ ኢቨንት ኦርጋናይዘርስ በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተውና በርካታ የውጭና የአገር ውስጥ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት “ኢትዮ አዲስ የፋሲካ ባዛር” ዛሬ ረፋድ 4፡00 ላይ በልዩ የመዝናኛ ስነ ስርዓት በይፋ ይከፈታል፡፡ በባዛሩ እንደነ ዳዊት መለሰ፣ ሸዋንዳኝ ሀይሉ፣ ሳሚ ዳን፣…
Rate this item
(1 Vote)
 ዋትስ አውት ኦምኒ ሚዲያ ከሂልተን አዲስ አበባ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት “The Big Art Sale” የስዕል አውደ ርዕይ ሚያዚያ 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ላይ ተከፍቶ እስከ ምሽቱ 12፡00 እንደሚቆይ አዘጋጆቹ ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ በሂልተን ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Page 5 of 248