ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጐተ ኢንስትቲዩትና ከመወዘከር ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ሀበሻ ማነው” በተሰኘው መጽሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መፃሕፍትና ቤተ- መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ደራሲና አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ሲሆኑ ፍላጐት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ እናት…
Rate this item
(0 votes)
 ከ20 ዓመታት በላይ ተለይተው የነበሩትን የሁለቱን አገራት ዳግም ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ ያደርሳል ተብሎ የታመነበት “ኢትዮ-ኤርትራ” የስዕል አውደርዕይ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው “ፈንዲቃ የባህል ማዕከል” መከፈቱን የዝግጅቱ አስተባባሪ ገሳ ኢቨንት ኦርጋናየዘርና ፕሮሞሽን አስታወቀ፡፡ በአውደ ርዕዩ በኢትዮጵያዊቷ ሰዓሊ…
Rate this item
(1 Vote)
 ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ወመዘክር የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከቀኑ 8፡00ጀምሮ “አርበኝነትና ኢትዮጵያዊነት ከትላንት እስከዛሬ” በተሰኘ ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽውይይት ያካሂዳል፡፡ በውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በታሪክ የፒኤችዲ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአሜሪካው ሲኢኦ፣ የአዲስ አበባው ሲኢኦ ቁጥር ሁለት፣ የሰሬንደርና “የፉድ ዞን” እህት ኩባንያ የሆነውና የመዝናኛውን ኢንዱስትሪ ለማዘመን ታስቦ በ20 ሚ. ብር የተገነባው “ሚዩዚክ ሪቮሊዩሽን” የምሽት መዝናኛ ክለብ ሊመረቅ ነው፡፡ ከአትላስ አለፍ ብሎ በሚገኘው ሸገር ሀውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ የተገነባው የመዝናኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በየወሩ የሚካሄደው “የሰምና ወርቅ” የኪነጥበብ ምሽት 17ኛው ዙር የፊታችን ሀሙስ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በቫምዳስ መዝናኛ ማዕከል ይካሄዳል፡፡ በእለቱም ዶ/ር ብርሃኑ ኃ/ሚካኤል፣ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ፣ አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ፣ አንጋፋው ገጣሚ ወንድዬ አሊ፣ የስፖርት ጋዜጠኛ መሰለ መንግስቱ (ኦያያ) እና መምህርት…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ ተስፉላስኪ (ትያለድ) የተደረሰው “ጥለት እና የእሳት እራት” የተሰኘው ልብወለድ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መጽሐፉ በፍቅር፣በቤተሰባዊና ማህበራዊ ጉዳይና ላይ የሚያጠነጥኑ ታሪኮች ተካትተውበታል፡፡ በ103 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ94 ብር ከ99 ሳንቲም ለገበያቀርቧል፡፡
Page 4 of 248