ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በግሪን ማውንት ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበውና ሰፊ ፊልም ፕሮዳክሽን የሰራው ..ያንቺው ሌባ.. ፊልም ሰኞ ማምሻውን በሐርመኒ ሆቴል ይመረቃል፡፡ ኤሪክ ጀንሰን እና ለምለም መኮንን በፕሮድዩሰርነት ያሠሩት ፊልም ደራሲና አዘጋጅ በላይ ጌታነህ ነው፡፡ በፊልሙ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ፣ ሰይፈ አርአያ፣ ሳሃር አብዱልከሪም፣ ሰሎሞን ገብሬና…
Read 3835 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቶቶት የባህል ምግብ አዳራሽ የቡሄ በአልን ባህልን በጠበቀ መልኩ እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ በዓሉ ወግና ልማድ ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የበኩላችንን እናደርጋለን ያለው ቶቶት፤ የቡሄ አጨፋፈር ትርዒት የሚያቀርብ ሲሆን የሙልሙል ገፀ በረከትም ነሐሴ 13 ቀን 2003 ዓ.ም. እንዳዘጋጀ ገልጿል፡፡ በዝግጅቱ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ደራስያን፣…
Read 3180 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደሳለኝ ስዩም የተዘጋጀው ..የጠረፍ ህልሞች.. ልቦለድ መሐፍ ታትሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ 184 ገፆች ያሉት መሐፍ በ25 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን በሦስት ሺህ ቅጂ የታተመው መሐፍ በረከትነቱን ለፀሐፊ ተውኔት ጌትነት እንየው አድርጓል፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም ..ደም የተፋ ብእር.. የሚል የግጥም መሐፍ…
Read 4613 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጥናት የተመረኮዘ የሬዲዮ ድራማዎችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ..ሥነ ሁፍ ለማህበራዊ ለውጥና እድገት የፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ልምድ.. የሚል መሐፍ አዘጋጅቶ ያሳተመ ሲሆን ይሄንኑ መሐፍ በመጪው ሐሙስ ይመረቃል፡፡ በግዮን ሆቴል አዋሽ አዳራሽ በሚካሄደው የምረቃና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ካሁን በፊት በተለያዩ…
Read 3039 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያ፣ በእስራኤልና በአሜሪካ የሚኖሩ አድናቂዎቹና ወዳጆቹ ድምፃዊ ይርጋ ዱባለን የሚዘክር ኪነጥበባዊ ዝግጅት በጐንደር ከተማ ሊያቀርቡ ነው፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት በከተማይቱ በሚቀርበው ዝግጅት የአርቲስቱ መገልገያ ቁሳቁሶች በአዲሱ ራስ ሚካኤል ስሁል ቤተመዘክር የሚቀርቡ ሲሆን ለዚህም የይርጋ ቤተሰቦች እና የጐንደር ከተማ ባህልና ቱሪዝም ህፈት…
Read 4276 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቦብ ማርሌይ ፋውንዴሽን ለኢትዮጵያ 100ሺ ዶላር ለገሰበአፍሪካ ቀንድ ባሉ አገራት የሚገኙ 12 ሚሊዮን የረሃብ ተጠቂዎችን ለመታደግ ከ150 በላይ የዓለም ምርጥ አርቲስቶች በኢንተርኔት ሶሻል ሚዲያ የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ መጀመራቸውን የቢልቦርድ መሄት ዘገበ፡፡ ከ60 ዓመታት በኋላ የከፋ ረሃብ በምስራቅ አፍሪካ ከወር በፊት…
Read 2458 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና