ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ዘወትር ሃሙስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር መታየት የጀመረው “ሶስተኛው ችሎት” ሥርአተ ፍትህና የሕሊና ዳኝነት ላይ ያተኮረ ትያትር የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በትያትር ቤቱ ይመረቃል፡፡ መሠረት ሕይወት እና ራሄል ተሾመ ያዘጋጁትን ትያትር የደረሰው አያሌው ሞገስ ነው፡፡በትያትሩ ፈለቀ አበበ፣ ሞገስ ወልደ ዮሐንስ፣…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋዉ አርቲስት ማህሙድ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ በፊልም ምርቃት ላይ ተገኘ፡፡ አርቲስቱ በክብር እንግድነት የተገኘው ባለፈውሰኞምሽት“ሃኒሙን” የተባለ የአማርኛ ፊልም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሲመረቅ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት አርቲስቱ እንደተናገረው፤ ኢትዮጵያዊ ፊልሞች ቢመለከትም በምርቃት ላይ ሲገኝ የመጀመርያው መሆኑን ጠቅሶ ፊልሙ በሕዝብ ዘንድ ተወዳድ …
Rate this item
(0 votes)
ወጣት ገጣሚያንና የሙዚቃ ባለሙያዎች የተቀናጁበት ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅት በመጪው ረቡዕ ምሽት 12፡30 በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይቀርባል፡፡ ገጣሚና ተዋናይ ሜሮን ጌትነት መድረክ በምትመራበት ዝግጅት ረዳት ፕሮፌሰር ኃይማኖት አለሙ ከ“ቴዎድሮስ” ትያትር ቅንጭብ የሚያቀርብ ሲሆን፣ አርቲስት ታምሩ ብርሃኑ መነባንብ፣ አባባው መላኩ፣ በረከት በላይነህ፣…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እሁድ ከቀኑ 8 ሰዓት “ደርቢ” የአማርኛ ፊልምን ሊመለከቱ የገቡ ፊልም አፍቃሪዎች በፊልሙ የድምፅ ጥራት መጓደል የተሰማቸውን ቅሬታ ገለፁ፡፡ በአምባሳደር ሲኒማ ገንዘባችንን ከፍለን እና ተጋብዘን ገባን ያሉት ተመልካቾች፤ ገንዘባችንም ጊዜአችንም ባክኖ አዝነን ወጣን ሲሉ ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ አንዲት ወጣት ከእህቷና…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ በድንገተኛ አደጋ ሕይወቷ ያለፈውን ጋዜጠኛና ደራሲ ፅጌሬዳ ኃይሉን በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚዘክር የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ ረቡዕ ከቀኑ 11 ሰዓት በፑሽኪን አዳራሽ ከእናት የማስታወቂያ ሥራዎች ድርጅት ጋር በመተባበርበሚቀርበው“ዝክረፅጌሬዳ”ዝግጅትይ መስፍን ሃብተማርያም፣ አለማየሁ ገላጋይና ኤፍሬም ስዩም ሥራዎቿን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ተፅፎ ለንባብ የበቃው “ዴርቶጋዳ” ወደ እንግሊዝኛ ተተርጉሞ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ለንባብ በቃ፡፡ ዘላለም ንጉሤ የተረጎመውን መፅሐፍ ያሳተመው ዩኒቲ ፐብሊሸርስ ሲሆን መፅሐፉ በፋር ኢስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ነው የታተመው፡፡ በመፅሐፉ ጀርባ ላይ ዶ/ር ታዬ አሰፋ፣ ደራሲና ሃያሲ መስፍን…