ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 17 March 2012 10:14
ተስፋአብ ዳካ” የግጥም መድበል እና “አልፋና ኦሜጋ ቁጥር 2” ተመረቁ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በአለሚቱ ዳመና የተፃፉ ግጥሞች የተካተቱበት “ተስፋአብ ዳካ” የግጥም መድበል ትናንት ማምሻውን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ተመረቀ፡፡ ለገጣሚዋ ሁለተኛ የሆነው ይሄ መጽሐፍ፤ 95 ገፆች ያሉት ሲሆን ዋጋው 20 ብር ነው፡፡ አለሚቱ ከዚህ ቀደም “ባትጋራኝ” የተሰኘ የግጥም መድበል አሳትማለች፡፡
Read 970 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 17 March 2012 10:14
“ቀጠሮ አለኝ” ትያትር በጐንደር ተመረቀ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በግርማይ ከበደ ተጽፎ የተዘጋጀው “ቀጠሮ አለኝ” ትያትር ትናንት በጐንደር ከተማ ተመረቀ፡፡ በጐንደር ሲኒማ አዳራሽ የተመረቀው ትያትር፤ በአካባቢው ከተሞች ለእይታ እንደሚቀርብ አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ ጉዛራ ኢንተርፕራይዝ ባቀረበው በዚህ ትያትር ላይ ማሩ አህመድ፣ ፋናዬ ታደሰ፣ አሳየሽኝ ምርጫ፣ ኃይሉ ፋንታሁን፣ ፋሲል ቀናው…
Read 796 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 17 March 2012 10:11
“የእስር ቤቱ ልጅ”፣ “እኔና አንቺ” ይመረቃሉ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ታደሰ ገብረወልድ ጽፎ ያዘጋጀው “የእስር ቤቱ ልጅ” የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነገ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ይኸንኑ ፊልም በልዩ መርሃግብር ሚያዝያ 1 ቀን 2004 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ለማስመረቅም ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ ዘጠኝ ወራት በፈጀው የ105 ደቂቃ…
Read 1202 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክለብ ያዘጋጀው “ዝክረ ስብሃት” ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት፣ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ይቀርባል፡፡ በደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ሥራዎችና የግል መገለጫዎች ዙሪያ ደራሲና ጋዜጠኛ አለማየሁ ገላገይ፤ ሥራዎቹን፣ ማህበራዊ ሕይወቱንና ጓደኝነትን በተመለከተ ደግሞ…
Read 796 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኩሽ ሚዲያ ፕሮሞሽን እና ኮንሰልታንሲ፤ በጋዜጠኝነትና ኪነጥበባት ዘርፎች ለሦስት ወራት ያሠለጠናቸውን ጀማሪ ጋዜጠኞች አስመረቀ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዲሱ አዳራሽ የተመረቁት ተማሪዎች መሠረታዊ የጋዜጠኝነት ትምህርት በአንጋፋ ጋዜጠኞች በመታገዝ ተከታትለዋል ተብሏል፡፡ ምርቃቱን አስመልክቶ ኮንሰልታንሲው ባሰራጨው መግለጫ፤ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችን…
Read 962 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 17 March 2012 10:08
የአድዋ ድል በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ይዘከራል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ኬር ማስታወቂያ እና ፕሮሞሽን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ጋር በመተባበር የአድዋ ድልን 116ኛ ዓመት በተለያዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅት እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ከነገ ወዲያ ከቀኑ 11 ሰዓት በትያትር ቤቱ በሚቀርበው ዝግጅት ግጥም፣ ሽለላ፣ ፉከራ፣ ቀረርቶ፣ ትያትር፣ ውዝዋዜ፣ ሥዕል፣ ፎቶግራፍ እና ፊልም በዝግጅቱ ይቀርባል፡፡ ለዝግጅቱ…
Read 813 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና