ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮ የአሜሪካን አይዶል አሸናፊ ፊሊፕ ፊሊፕስ፤ በመላው አሜሪካ ተዘዋውሮ የሙዚቃ ኮንሰርት እንዲያቀርብ የጤና ሁኔታው መቶ በመቶ አስተማማኝ መሆን እንዳለበት ወላጅ አባቱ ለፒፕል መፅሄት ተናገሩ፡፡ የ21 ዓመቱ ተወዳዳሪው ዓመቱን አሜሪካን አይዶል እየተወዳደረ ያሳለፈ ሲሆን ጎን ለጎን ደግሞ በገጠመው የኩላሊት ጠጠር ችግር…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ለዕይታ የበቃው “ሜን ኢን ብላክ 3” በ203.2 ሚሊዮን ዶላር ሳምንታዊ ገቢ ቦክስ ኦፊስን እየመራ ነው፡፡ በ230 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሰራው ፊልሙ፤ቀደም ብለው ከተሰሩት ሁለት ክፍሎቹ እጥፍ ገቢ ማስገኘቱ ሲታወቅ፤ የፊልሙን ክፍል 4 ለመስራት እንዳነሳሳም እየተነገረ ነው፡፡ በሰሜን አሜሪካ ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
ዘመናዊ የሱፕር ሂሮ ፊልሞች አክሽን ፊልሞችን እያጠፉ መሆናቸውን የፊልም ባለሙያው ሲልቨስተር ስታሎን ተናገረ፡፡ ከ20 እና 30 አመት በፊት ተወዳጅ የነበሩ ጡንቸኛ የፊልም ገፀባህርያት ዛሬ በፊልም ተመልካቾች አይፈለጉም ያለው የሮኪና የራምቦ ፊልሞች ተዋናይ ስታሎን፤የተለያዩ የልዕለ ተፈጥሮ ባህርይ ያላቸው ፍጡራንና ጀብደኛ ገፀባህርያት…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ በፈረንሳይ በተካሄደው የካኔስ ፊልም ፌስቲቫል ላይ በእንግድነት የተገኘችው ዓለም አቀፍዋ ሞዴል ሊያ ከበደ፤ፌስቲቫሉ የሚማርክ ምትሃት ነበረው ስትል አደነቀች፡፡ ሊያ በፊልም ፌስቲቫሉ ቀይ ምንጣፍ ላይ ከተምነሸነሹት የዓለም 1ኛ ደረጃ ዝነኞች (A-List) ተርታ መሰለፍ ችላለች ተብሏል፡፡ “ዘ ቬን” የተባለ መፅሄት፤ “በካኔስ…
Rate this item
(0 votes)
በአብዱልበር ነስሮ የተፃፉ ግጥሞች እና አጫጭር ልቦለዶች የተካተቱበት “የቼዝ ምድር” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ አስር ገፅ የእጅ ፅሁፍ ስካን ተደርጐ የተካተተበት መፅሐፍ 76 ገፆች ያሉት ሲሆን ዋጋው 25 ብር ነው፡፡ ሰላሳ ግጥሞች እና ሦስት ልቦለዶች የያዘው መፅሐፍ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እየተሸጠ…
Rate this item
(0 votes)
“ሳታፈቅረኝ” ፊልም ይመረቃል በኬብሮን ፊልም ፕሮዳክሽን ከኢንስታይል ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመሆን የሰራው “ጋጋሪው” የዘጠና ደቂቃ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነገ እና ከነገ ወዲያ ይመረቃል፡፡ ብሩክ ሞላ ፅፎ ባዘጋጀውና ለዝግጅት ስምንት ወራት በፈጀው ፊልም ሰይፈ አርአያ፣ መለሰ ወልዱ፣ ብሩክ ፋንቱ፣ ዊንታና ባራኺ፣…