ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የጐንደር ከተማ የዓለም የቤተመዘክር ቀንን ለመጀመሪያ ጊዜ አከበረች፡፡ በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለአስረኛ ጊዜ የተከበረውን ቀን ከተማዋ ያከበረችው የቤተመዘክር ፋይዳ ላይ በተደረገ የፓናል ውይይት እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት እንደሆነ ታውቋል፡፡ ትናንት በሥነጽሑፍ ውድድር አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ፀሐፍት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ ጐንደር…
Read 650 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮ ጃዝ ሙዚቃ ፈጣሪው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ታላቁ የበርክሌይ ዩኒቨርስቲ የክብር ድግሪ እንደሰጠው “ዘ ቦስተን ግሎብ” ዘገበ፡፡ ባለፈው ሳምንት የበርክሌይ ኮሌጅ በቦስተን ባከናወነው የምረቃ ስነስርዓት ከ58 አገራት የተውጣጡ 900 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ምሩቃኑ የክብር ዲግሪ ላገኙ ባለሙያዎች ልዮ የሙዚቃ ኮንሰርት…
Read 871 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጄኒፈር ሎፔዝ ባለፈው ዓመት በሌዲ ጋጋ ተይዞ የነበረውን የፎርብስ 100 የዝነኛ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የደረጃ ሰንጠረዥ የአንደኛነት ደረጃን እንደነጠቀች ፎርብስ አስታወቀ፡፡ 42ኛ ዓመቷን የያዘችው ድምፃዊት፤ ተዋናይትና ዳንሰኛ ጄኒፈር ሎፔዝ በገቢ ምንጮቿ መስፋት፤ በሚዲያ ሽፋኗ እና በሶሻል ሚዲያ መድረኮች በጨመረችው ዝና አምና…
Read 971 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በነገው እለት ላስቬጋስ ውስጥ በሚገኘው የኤምጂኤም ግራንድ ጋርደን አዳራሽ የ2012 የቢልቦርድ የሙዚቃ አዋርድ ሲካሄድ የዓመቱ አርቲስት ለመባል በአዴሌ፤ሪሃና፤ ብሪትኒ ስፒርስና ክሪስ ብራውን መካከል ከባድ ፉክክር እንደሚኖር ይጠበቃል፡፡ በምሽቱ ክሪስ ብራውን ታላቅ የሙዚቃ ድግስ እንደሚኖረው የጠቆመው የቢልቦርድ ዘገባ፤ የዓመቱ ምርጥ ወንድ…
Read 901 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 12 May 2012 09:22
በፊታውራሪ አመዴ ለማ መጽሐፍ ላይ ውይይት ይቀርባል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በሚያደርገው የመፃሕፍት ንባብና ውይይት በፊታውራሪ አመዴ ለማ መጽሐፍ ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ በማፍለቅ የሚያወያዩት በኢኮኖሚ የግል አማካሪ የሆኑት አቶ ቢነጋ ተወልደ ናቸው፡፡ የቀድሞው ፓርላማ…
Read 869 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከመስከረም 2003 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2003 ዓመተምህረት ታትመው ለንባብ የበቁ የረዥም ልቦለድ፣ የአጭር ልቦለድ እና የሕፃናት መፃሕፍት ተወዳድረው ተሸለሙ፡፡ እናት የማስታወቂያ ሥራዎች ድርጅት ባዘጋጀው ውድድር ፀደይ ወንድሙ፣ ደረጄ ገብሬ፣ አለማየሁ ገላጋይ፣ አስቻለው ከበደ እና ዮናስ ታረቀኝ በዳኝነት መርተውታል፡፡ የዛሬ ሳምንት…
Read 1161 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና