ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በመስፍን ኃይለኢየሱስ (ጠጆ) እና ቴዎድሮስ ስዩም ተፅፎ የተዘጋጀው “ሜድ ኢን ቻይና” ልብ አንጠልጣይ አስቂኝ ፊልም ነገና ሰኞ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ እና በክልል በሚገኙ የግል ሲኒማ ቤቶች የሚመረቀው ፊልምን ለመሥራት ከአንድ አመት በላይ የፈጀ ሲሆን የ100 ደቂቃ ርዝመት እንዳለው አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡ከሀገር…
Rate this item
(0 votes)
በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገራት ለገበያ የሚቀርቡ ባህላዊ አልባሳትን በዘመናዊነት የሚያመርት ፋብሪካ ማቋቋሙን “ዮአስ ጥበብ” አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጥቃቅን እና አነስተኛ ምርቶች ማምረቻና መሸጫ ቀበሌ 04 የሚመረቀውን ፋብሪካ በዋና ሥራ አስኪያጅነት የሚመሩት ዲዛይነር ሽታዬ ክንፈ…
Rate this item
(0 votes)
ትናንት ምሽት ቦሌ በሚገኘው ኩሪፍቱ ዲፕሎማት ላውንጅ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ባለሀብቶች በፊልም ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰው ተጠቃሚ በመሆን ለጥበቡ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ተጠየቁ፡፡ ስብሰባውን ያዘጋጀው በመጪው አዲስ አመት “Colours of the Nile” ዓለም አቀፍ ፊልም አውደርዕይ የሚያቀርበው ብሉናይል ፊልም…
Rate this item
(1 Vote)
የፍላሚንኮ ጊታር ተጫዋች ሪካርዶ ጋርሺያ፣ አይደጊል ጋርሺያ እና ይስሀቅ ባርቤሮ ከዳንሰኛ መላኩ በላይ ጋር የሙዚቃ ድግስ እንዲያቀርቡ ዝግጅት መደረጉን በኢትዮጵያ የስፔን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ኤምባሲው ለአዲስ አድማስ በኢ-ሜይል በላከው መግለጫ መሰረት፤ የሙዚቃ ድግሱ በመጪው ሐሙስ ከምሽቱ 12 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚቀርብ…
Rate this item
(0 votes)
በአማረ መልካ የተዘጋጀው “የማስተዋልና የመገንዘብ ጥረትና ውጤት” መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በስምንት ምዕራፎች የተከፈለው መፅሐፉ 192 ገፆች ያሉት ሲሆን መፅሐፉን ከዋና አከፋፋይ ተክሌ መፃህፍት መደብር እና ሌሎች አከፋፋዮች ማግኘት እንደሚቻልና ዋጋው 40 ብር እንደሆነ ታውቋል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በወጣት ሰዓሊ ሜላት አክሊሉ የተዘጋጀው የሥዕል አውደርዕይ ከሰኔ 1 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ በጣይቱ ሆቴል ለተመልካች እንደቀረበ ተገለፀ፡፡ በመጪው ማክሰኞ ይዘጋል ተብሎ የሚገመተው አውደርዕይ፤ ለተጨማሪ ቀናት እንዲታይ ጥረት እያደረገች መሆኗን ሰዓሊዋ ለዝግጅት ክፍላችን ገልፃለች፡፡የስዕል አውደርዕይ በግሏ ስታቀርብ የመጀመርያዋ የሆነችው ሜላት፤…