ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው ፖለቲከኛና የታሪክ ምሁሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመጨረሻው የህይወት ዘመናቸው የፃፉት “ታሪክ፣ አገርና ህገመንግስት” የተሰኘው መጽሐፋቸው ታትሞ ሰሞኑን ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በመጽሐፉ የመግቢያ ምዕራፍ በባለቤታቸው የሰፈረው ማስታወሻ፤ መጽሐፉ የተዘጋጀው ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከማለፋቸው ከጥቂት ወራት በፊት በ75ኛ ዓመት ዕድሜያቸው ላይ ሳሉ…
Rate this item
(4 votes)
በደራሲ ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ የተሰናዳውና የቀደሙ ያለና የወደፊትነት የሰው ልጆች አስተሳሰብ ስልጣኔና አዘማመን በሰፊው የሚያትት “ሜሎሪና” ስውር ጥበብ የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ይህ ልብ ወለድ መጽሐፍ መቼቱን በውጭና በአገር ውስጥ አድርጐ ከዘመን ዘመን እየተሸጋገረ የመጣ የሰው ልጆችን የህይወት ኡደት እንደሚዳስስና…
Rate this item
(5 votes)
 በኢህአፓ አባሏ አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል የተፃፈውና በአምባሳደሯ የልጅነት፣ የኢህአፓ የትግል ጉዞና በኢህአፓ መስራቹ የትዳር አጋራቸው ብርሃነ መስቀል ገዳ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው “ዳኛው ማን ነው” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ የባልና ሚስቱን የኢህአፓ ትግልና ሂደት አምባሳደሯ ከልጅነት እስከ እውቀት ያሳለፏቸውን የህይወት ኡደቶች…
Rate this item
(0 votes)
 ባማኮን ኢንጂነሪንግ ከእህት ኩባንያዎቹ ጋር በመተባበር ለኮቪድ 19 ህሙማን ከፍተኛ አገልግሎት የሚሰጡ ኦክስጂን ኮንስትሬተሮችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ረቡዕ ነሐሴ 6 ቀን 2012 ዓ.ም ለገሰ፡፡ ኩባንያው ያበረከታቸው እነዚህ 100 ኮንሰንትሬተሮች እያንዳንዳቸው ለሁለት ታማሚ በበቂ ሁኔታ ኦክስጂን መሰብሰብ የሚችሉ ሲሆን፤…
Rate this item
(2 votes)
በወጣቷ ገጣሚ ሳራ ሞገስ የተገጠሙ በርካታ ግጥሞችን የያዘው “ሰካራም ስንኞች” የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ስለ ተፈጥሮና ነገረሰብ በስፋት የሚዳሰሱ ግጥሞችን የያዘው የግጥም መጽሐፉ፣ ራሳችንን አካባቢያችንና ተፈጥሮን በውሉ እንድናስተውል፣ እንድንቃኝና እንድንገነዘብ ዕድል ይሰጣልም ተብሏል፡፡ አጠርም ረዘምም ያሉ ከ65…
Rate this item
(1 Vote)
 በእሱባለው አበራ ንጉሤ የተጻፈው “ትዝታሽን ለእኔ፣ ትዝታዬ ለአንቺ” የተሰኘ ቤሳ የልብወለድ ድርሰት መጽሐፍ ባለፈው ረቡዕ በገበያ ላይ ውሎ እየተሸጠ ይገኛል፡፡ደራሲው ከታሪክ አወቃቀር እስከ ተረክ ስልት፣ የገጸ ባሕርይ አሳሳልና አሰያየም ድረስ የራሱን አዲስ ፈርና ቴክኒክ ይዞ የመጣበትና የበኩር ስራው የሆነው ‘’ትዝታሽን…
Page 3 of 272