ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
ለአዲስ አበባ “ወይ ኣዲስ ኣበባ!ወይ ኣራዳ ሆይ!ከተማም እንደሰው…” ይጀግናል ወይ?ኣገሩን በሙሉ ፍርሃት ሲሸብብው፣በርጥባን ሲደለል የዋህ ያገሬ ሰው፤ታጥቀው የገጠሙሽ ኣይተዋል ልክሽን፣ዛሬ ሊታይ ነገር መጥበብ እንደፋሽን።ወይ ኣዲስ ኣበባ፣ ወይ ኣራዳ ውዴ፣ላገር ልጆች ከፍለሽ፣ለዘር ሲዋከቡ ግራ ገባሽ እንዴ?---እኮ እንዴት ይረሳል?ትኩሳትሽ ሰፍቶ ጫፍ ኣገር…
Rate this item
(2 votes)
ዛሬ በይቅርታ ላይ ስናፌዝ ዋልን! የሀገሬ ሰዎች ለይቅርታ (ለመጠየቅም፣ ለማድረግም) ንፉግ ናቸው፡፡ ‹‹ሳላውቅ ያስቀየምኳቸሁ፣...›› ብሎ ይቅርታ መጠየቅ:: መጀመሪያ እስቲ አውቀን የበደልናቸውን ይቅርታ እንጠይቅ፡፡ አውቄ የበደልኩት የለም ለማለት ነው? በየአንዳንዳችን ልብ የበደል ቁልል አለ፤ ያንን ለመናድ መድፈር ነው ይቅርታ፡፡ የበደልከውን ሰው፣…
Rate this item
(3 votes)
በጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ “እውነቱ ሲገለጥ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ ሰሞኑን ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በ208 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ የፖለቲካ ሴራዎችና የሌሎች ያልተሠሙ ሚስጥሮችን ከእነትንታኔው የቀረበበት ነው ብሏል፡፡ በኢትዮጵያ በስፋት የሚገለፁ ሃሰተኛ ትርክቶችና ታሪካዊ እውነቶች፣ በኦሮሚያ ያሉ ፖለቲካዊ ሴራዎች እንዲሁም የለውጡ ሃይሎችና ሌሎችም…
Rate this item
(3 votes)
በኦሮሚኛ ቋንቋ እየተተረጐመ ነው ተብሏል የገጣሚና ደራሲ ታገል ሰይፉ “የእንቅልፍ ዳር ወጐች” `Be time Story` አዲስ የልጆች መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ፈረንጆች `Be time Story` የሚሉት አይነት ሆኖ በኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን ከሚተርካቸው 7ቱን የተመረጡ ተረቶች እና 21 ስዕሎችን በመጽሐፉ ማካታቱን…
Rate this item
(0 votes)
የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ (ዶቼ ቬለ) ጋዜጠኛው ሰለሞን ሙጬ የመጀመሪያ ሥራ የሆነው “ዳሳሽ መዳፎች” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መጽሐፉ የወጣቱን ጋዜጠኛ የ30 ዓመታት የህይወት ጉዞ ከትውልድ ቀዬ እስከ እዚህ እድሜ የመጣበትን ሁኔታ ከትምህርት እስከ ሥራ ዓለም የሄደበትን መስመር በስፋትና በጥልቀት የሚያስቃኝ…
Rate this item
(1 Vote)
በመጀመሪያ በዛሚ ሬዲዮ አሁን ደግሞ በብስራት 101.1 ሬዲዮ በተለይም በ “ብስራት ማለዳ” እና በአለም አቀፍ የፖለቲካ ትንታኔው ይበልጥ የምናውቀው የጋዜጠኛ ስምዖን ደረጀ “ሳም ጋራ” አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በዋናነነት በመካከለኛውና በምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ መንግስታት ስልጣናቸውን ለማቆየት ሲሉ በአደባባይ…
Page 2 of 272