ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ሲሳይ አሰፌ ተሰማ የተሰናዳውና ክርክርን በተለያዩ አወዶች ማሸነፍ የሚቻልበትን የሀሳብ ልዕልና እና ጥበባዊ አቀራረብ የሚያመለክተው” በክርክርና በውይይት የማሸነፊያ ስልቶች” የተሰኘ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሀፉ በዋናነት ክርክር ጠብ ወይም ግጭት አለመሆኑን ይጠቅስና፣ በቤተሰብ፣በጓደኛሞች በተለያዩ ቡድኖች፣ አጭር ወይም ለረጅም ጊዜ…
Rate this item
(1 Vote)
የደራሲና ዳይሬክተር ስንሻው ሹምዬ”ማነው” ፊልም በተለያዩ የግልና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች ከትላንት ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መታየት የጀመረ ሲሆን ጥር 24 ቀን 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በድምቀት እንደሚመረቅ ደራሲና ዳይሬክተሩ ገልጿል፡፡ በቆንጆ ምስሎችና ቢንጎ ፒክቸርስ በጋራ የተሰራውና ልብ…
Rate this item
(0 votes)
 “ብራና እና ወናፍ” እና የማያልቅ አዲስ ልብስ” በተሰኙ በ2008 እና 2010 ዓ.ም በታተሙ የግጥም መድበሎቹ የምናውቀው ገጣሚ በቃሉ ሙሉ ሶስተኛ ስራ የሆነው “እኔ እና ክርስቶስ” የተሰኘው የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡መድበሉ 41 ያህል ግጥሞችን በውስጡ የያዘ ሲሆን፣ ግጥሞቹ ስለ ሀገር…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና የቀድሞ ጦር አባል ዶ/ር ለማ በላይነህ የተደረሰው “ትናንት በንጉሱ አንደበት” የተሰኘው ልብ ወለድ መፅሀፍ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡በ314 ገፆች ተቀንብቦ በፋር ኢስት ትሬዲንግ ታትሞ ለንባብ የበቃው መፅሐፉ፤ ለሀገር ውስጥ አንባቢያን በ150 ብር ለውጭ ሃገር በ20 ዶላር ይሸጣል፡፡ ደራሲው ዶ/ር ለማ በላይነህ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ አዳነ ከተማ ተገኝ የተፃፈውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው “ያልተለበሰው ካባ” ልብ ወለድ መፅፍ ባለፈው እሁድ ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም ከአፄ ሚኒሊክ መታሰቢያ ሙዚየም ጋር በአንኮበር ተመረቀ፡፡ ደራሲው ይህን መፅሀፍ ለመጻፍና ለንባብ ለማብቃት ከ30 ዓመታት በላይ በአዕምሯቸው ሲያብላሉት እንደነበር…
Rate this item
(0 votes)
በያሬድ ሀይሉ (ምኒልክ ዳግማዊ) አዘጋጅነት የተሰናዳውና ልጆችን አዝናኝና ማራኪ በሆነ መንገድ እንዲያስተምር ታስቦ የተዘጋጀው “እምዬ እና እቴጌ” የልጆች መፅሀፍ ለንባብ በቃ መፅሀፉ ከቀለምና ከግራፊክስ ዲዛይን አመራረጡ ጀምሮ የአፄ ምኒልክንና የእቴጌ ጣይቱን ታሪክ ቀለል ባለ አገላለፅ እየተረከ እንዲሁም ከታሪኩ ጋር የሁለቱን…
Page 1 of 276