ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲ መርስኤ ኪዳን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው “The Habesha Chronicles” የተሰኘ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን መፅሐፍ፣ በኣሜሪካ የኢፌዲሪ ቆንስላ፣ አምባሳደር እውነቱ ብላታ በተገኙበት የተመረቀ ሲሆን ከሰሞኑ በአማዞን ድረ ገጽ ላይ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ መጽሐፉ፤ ከአክሱም ዘመነ መንግስት አንስቶ እስከ ሰለሞናዊው መንግስት ፍፃሜ ድረስ…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር መምህር በሆነው ደራሲ ዳኜ አበበ የተሰናዳውና የኢትዮጵያን ቴአትርና ስነጽሑፍ እድገት ከትላንት እስከዛሬ የሚፈትሸው “የኢትዮጵያ ቴአትርና ሥነ ጽሑፍ እድገት ከልደቱ እስከ እድገቱ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡መጽሐፉ በዋናነነት ስለ ኪነ-ጥበብና ዘርፈ ብዙ ክንዋኔዎቹ፣ ስለኪነ-ጥበባዊ ሂሶች፣ ስለ ሥነ ጽሑፋዊ…
Rate this item
(0 votes)
 የደራሲ ቴዎድሮስ መዝገቡ ሦስተኛ ሥራ የሆነው ‹‹ነቃዮድ›› መጽሐፍ እሁድ ህዳር 7 ቀን 2012 ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል። መጽሐፉ በዋናነት በቴክኖሎጂ ፈጠራና ዕፁብ ድንቅ ስለሆነው የጊዮን መግነጢሳዊ ምስጢር ላይ የሚያነጠነጥን ሲሆን በ301 ገጽ ተቀንብቦ በ152 ብር ለገበያ መቅረቡም ታውቋል።…
Rate this item
(0 votes)
የእውቁ ሰዓሊ ብሩክ ተሾመና የቤተሰቡ ስራዎች ለዕይታ የሚቀርብበት “ፋሚሊ አርት ኤግዚቢሽን” ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ አዳማ በሚገኘው ኤግል ሆቴል ይከፈታል፡፡ በ1988 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የጥበብና ዲዛይን ት/ቤት በቀለም ቅብ የተመረቀው ፕሮፌሽናል ሰዓሊ ብሩክ ግርማ የሳላቸው 50 ስዕሎች፣ ሁለት…
Rate this item
(0 votes)
በሶፎኒያስ ታደሰ ተደርሶ የተዘጋጀው “አትሸኝዋትም ወይ” የተሰኘ የኮሜዲ ይዘት ያለው አንድ ፊልም፤ ፊልም ዛሬና ነገ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡1 ሰዓት ከሰላሳ አራት ደቂቃ የሚፈጀው ይኸው ፊልም፤ አዳዲስና ዕውቅ የትወና ባለሙያዎች የተሳተፉበት እንደሆነ ተገልጿል፡፡
Rate this item
(2 votes)
በገጣሚ ታገል ሰይፉ የተጻፈውና በጎጠኝነትና በሚያስከትላቸው መዘዞች ዙሪያ የሚያጠነጥነው “ብስጦሽቁዋጭ ቁዋጣሽቆር” የተሰኘ አዲስ የልቦለድ መጽሐፍ ትናንት በገበያ ላይ መዋሉ ተነግሯል፡፡ለደራሲው ሰባተኛ ስራው የሆነውና መቼቱን በአንዲት ምናባዊት አገር ላይ ያደረገው “ብስጦሽቁዋጭ ቁዋጣሽቆር” የስላቅ ዘውግ ያለውና በ176 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን፣ በቡክሳይት አከፋፋይነት…
Page 1 of 258