ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የመጀመርያ አልበሙን ካወጣ 20 ዓመታት ያስቆጠረው አሸር “ሉኪንግ 4 ማይሰልፍ” የተሰኘ አዲስ አልበሙን የፊታችን ማክሰኞ ለገበያ ያበቃል፡፡ የአሸር አዲስ አልበም በአር ኤንድ ቢ እና በኤሌክትሮኒክ የሙዚቃ ስልቶች የተሰሩ 14 ዘፈኖችን ይዟል፡፡ ከሮይተርስ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ አዲሱን አልበም በተዋበ ጥበብ መስራቱን…
Read 832 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 02 June 2012 10:52
የፑሽኪን 213ኛ ዓመት ልደት ሳምንቱን ይከበራል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የታላቁ ሩስያዊ ባለቅኔ አሌክሳንደር ሰርጌቪች ፑሽኪን 213ኛ ዓመት ልደት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እንደሚከበር የሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ዝግጅቱ በማዕከሉ የፑሽኪን አዳራሽ፣ ሳር ቤት በሚገኘው የፑሽኪን አደባባይ፣ በሩስያ ኤምባሲ እና በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በሙዚቃ በባሌ ዳንስ እና በሥዕል ውድድር የታጀበ ነው፡፡…
Read 1004 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የኪነጥበባት እና የማስታወቂያ ድርጅት በየዓመቱ የሚታተመው የግብይትና መረጃ መጽሐፍ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ታትሞ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በሂልተን ተመረቀ፡፡ በ1999 ዓ.ም በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም፣ በኢንጂነር አብይ ፍቃዱ እና በኢንጅነር ብስራት ዳንኤል የተመሠረተው ድርጅት ያስመረቀው መጽሐፍ፤ 856 ገፆች ያሉት…
Read 672 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 02 June 2012 10:48
የኪነጥበብ ባለሙያዎች አሊያንስን ሊያመሰግኑ ነው
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ፣ ለኢትዮጵያውያን ከያንያን ለሰጠው አገልግሎት ምስጋና ለማቅረብ ያለመ ኪነጥበባዊ ዝግጅት እንደተሰናዳ ተገለፀ፡፡ “የኪነጥበባት ባለሙያዎች ላከበሩን አክባሪ መሆናችንን ለማሳየትና ከ100 ዓመት በላይ ያገለገለውን አልያንስን ለማመስገን ነው ዝግጅቱን የምናቀርበው” ያለው አርቲስት ዳዊት ፍሬው “የራሳችን ተቋማት ትምህርት እንዲወስዱበት አሊያንስን ማመስገን አስፈልጎዋል”…
Read 856 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 02 June 2012 10:47
“ፍለጋ” የግጥምና የወግ መድበል ለገበያ ቀረበ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በዓለማየሁ ታዬ (ኢንሹ) የተደረሰውና “ፍለጋ” የተሰኘው አዲስ የወጐችና የግጥሞች መድበል ትላንት ለንባብ ገበያ ቀረበ፡፡ መጽሐፉ 76 ግጥሞችንና ሦስት ወጐችን ያካተተ ሲሆን፤ የተለያዩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል፡፡ በ131 ገፆች የተጠናቀረው መጽሐፉ፤ በጃፋር መጻሕፍት መደብር አከፋፋይነት በ20 ብር እየተሸጠ ነው፡፡
Read 825 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 02 June 2012 10:45
“የጐርደነ ሴረ” መጽሐፍ ነገ ፤“ምስጢር” ረቡዕ ይመረቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በሃጂ አብዱልፈታህ አብዱላህ የተዘጋጀው የጐርደነ ሴረ (የወለኔ ሕዝብ የባህል ሕግ) መጽሐፍ ነገ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትልቁ አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ ከጧቱ 3 ሰዓት የሚመረቀውን መጽሃፍ አስመልክቶ ደራሲና አዘጋጁ ሃጂ አብዱልፈታህ ለዝግጅት ክፍላችን ሲናገሩ “የባህል ፍትህ ሥርአታችንን አስመልክቶ ያለን ሀገራዊ እውቀት…
Read 818 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና